By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ14ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ14ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 months ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ሄኖክ አርፊጮ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ14ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 72 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. ቢንያም ሀብታሙ (ኢትዮጵያ ቡና) /ግጠ አሰልጣኝ/ : ክለባቸው ከ ፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ14ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 8ዐ ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ስለሆኑ ሪፖርት ቀርቦባቸዋል ። ስለሆነም የቡድን አመራሩ ለፈፀሙት ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀጽ 13.3 ተቁ 15
መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 እንዲከፍሉ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. መሐመድኑር ናስር (ድሬደዋ ከተማ): በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።

- ማሰታውቂያ -
  • ድሬደዋ ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ
  • መቻል-ድሬደዋ ከተማ
  • ኢትዮጵያ ቡና-ድሬደዋ ከተማ
  • ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

4. ቃለአብ ውብሸት (ሀዲያ ሆሳዕና) የመታወቂያ ቁጥር EFF-18-612 በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።

  • ባህርዳር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
  • ኢትዮጵያ ቡና-ሀዲያ ሆሳዕና
  • መቐለ 70 እንደርታ-ሀዲያ ሆሳዕና
  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዲያ ሆሳዕና

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

5. ሀዲያ ሆሳዕና ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ14 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ቃለአብ ውብሸት
  2. ሙሴ ከበላ
  3. ሄኖክ አርፊጮ
  4. ሄኖክ አርፊጮ
  5. ሱራፌል ጌታቸው
  6. ኢዮብ አለማየሁ
    በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

6. ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ክለቡ ከአዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ14 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ብሩክ እንዳለ
  2. ኪም ላም
  3. ስምዖን ማሩ
  4. ሙታክብዋ ጆኤል
  5. ኪሩቤል ወንድሙ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

7. አርባምንጭ ከተማ ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ14ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ ጨዋታው 5 ደቂቃ ዘግይቶ ለመጀመሩ ምክኒያት ስለመሆኑ ሪፖርት ተደርጓል።
ስለሆነም ክለቡ ላጠፋው ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነስርዓት የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀጽ 13 ንዑስ አንቀጽ 13.2 በተራ ቁ. 17 እና 18
መሰረት ብር 15000 / አስራ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

8. ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር በነበረው የ14ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ መርሃ ግብር የክለቡ ደጋፊዎች 22/ሀያ ሁለት/ የስታድየም ወንበሮች ላይ በመስበርና በማወላለቅ ጉዳት ስለማድረሳቸው ሪፖርት ተደርጓል። ስለሆነም ክለቡ ጉዳት የደረሰባቸውን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም የስታድየሙ ባለቤት አሰርቶ የሚያቀርበውን ዋጋ እንዲከፍል ወስኗል፡፡

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኢትዮጵያ ነገ ተጋጣሚዋን ታውቃለች
Next Article ሁለት የመክፈቻ ቀን ጨዋታዎች በጎል ድርቅ እንደተመቱ ተጠናቀዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር

የዳኞች ኮሚቴ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን እንደማይቀበል ገለፀ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 2 weeks ago
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ በተጫዋች ጌታነህ ከበደ ላይ የሰጠው ውሳኔ የፀና መሆኑን አሳወቀ
በውጣ ውረድና በፈተናዎች ያልተበገረው የሙክታር እድሪስ ስኬት
ሪፖርት | መቐለ 70 እ. ወደ ሲዳማ አቅንቶ 3ነጥብ ይዞ ተመልሷል።
የአሌክስ ባርና ሬስቶራንት ባለቤት ለ16 የቀድሞ ባለውለተኞችና የስፖርት ቤተሰሰቦች ከፍተኛ ድጋፍ አደረገ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?