By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሁለት የመክፈቻ ቀን ጨዋታዎች በጎል ድርቅ እንደተመቱ ተጠናቀዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎችባህርዳር ከተማመቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህን

ሁለት የመክፈቻ ቀን ጨዋታዎች በጎል ድርቅ እንደተመቱ ተጠናቀዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

አዲስ አበባ እና አዳማ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ 0ለ0 ተቋጭተዋል።

ባህርዳር ከተማ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ

በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ሁለቱን ቡድኖች ያገናኘው መርሀግብር በመጀመሪያዎቹ ሰላሳ ደቂቃዎች መቐለዎች ረጃጅም ኳሶችን በመጠቀም በይበልጥ የተሻለውን ጊዜ ማሳለፍ ችለዋል። 10ኛው ደቂቃ ላይ በረጅሙ በተጋጣሚ ሜዳ የተጣለን ኳስ በተከላካይ በግንባር ተገጭቶ ሲመለስ ኪቲካ ጀማ አግኝቶ ሲመታው የግብ ዘቡ ፔፕ ሰይዶ አምክኖበታል። ከአስራ ሦስት ደቂቃዎች መልስም አሁንም በረጅሙ ወደ ሳጥን የተጣለን ኳስ ብርሀኑ አዳሙ አመቻችቶለት አሸናፊ ሀፍቱ በግልፅ ያገኛትን መልካም ዕድል በቀላሉ አምክኗታል።

ዘግየት ብለው ቢሆን ወደ ጨዋታው ገብተው በሽግግር ጥቃት መሰንዘር የጀመሩት ባህርዳሮች 35ኛው ደቂቃ ከግራ የሜዳው ክፍል ኩዋሜ ቦአቲንግ የመታውን የግብ ዘቡ መሐመድ ዛጉዌ ለመያዝ ጥረት ሲያደርግ የወጣችበት ጨዋታው ሊጋመስ ሲቃረብ 45ኛው ደቂቃ ላይ ሔኖክ ይበልጣል በጥሩ ቅብብል ከቦአቲንግ የደረሰችውን ኳስ ከሳጥኑ ጠርዝ አክርሮ መቶ የግቡ የቀኝ ቋሚ ብረትን ኳሷ ለትማ ስትመለስ ኩዋሜና ቦአቲንግ ያገኛትን የምታስቆጭ አጋጣሚ ወደ ውጪ ሰዷታል።

- ማሰታውቂያ -

ባህርዳሮች የተሻለ አጋማሽን ባሳለፉበት ሁለተኛው አጋማሽ ቡድኑ በሔኖክ ይበልጣል እና ወንድወሰን በለጠ እንዲሁም ኩዋሜና ቦአቲንግ አማካኝነት ብርቱ ጥረት ማድረግ ቢችሉም የጠራችውን ሙከራ ያስመለከቱን ግን መቐለዎች ናቸው። 82ኛው ደቂቃ ላይ ከማዕዘን ምት ፍፁም አለሙ ሲያሻማ ደስታ ዮሐንስ ነፃ ሆኖ ያገኘውን ኳስ ወደ ጎል ሞክሯት ፔፕ ከመለሳት በኋላ ጨዋታው ጎል ሳይቆጠርበት 0ለ0 ተቋጭቷል።

ኢትዮጵያ መድን 0-0 ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ

ኢትዮጵያ መድኖች የበላይነቱን በያዙበት የመጀመሪያው አጋማሽ በይበልጥ የተጋጣሚያቸው የመጨረሻ ሜዳ አብዛኞቹን ደቂቃዎች ቢያሳልፉም በጎል መታጀብ ግን ሳይችሉ ቀርተዋል። 13ኛው ደቂቃ ረመዳን የሱፍ ከሳጥን ውጪ አክርሮ መቶ ግብ ጠባቂው ሙታክብዋ ጆኤል ባመከናት አደገኛ ሙከራ ጥቃት መሰንዘር የጀመሩ ሲሆን 19ኛው ደቂቃ ላይም አለን ካይዋ በግብ ዘቡ ሌላ ሙከራ ተመክቶበታል። ወደ ኋላ አፈግፍገው በተጋጣሚያቸው የሚሰነዘርባቸውን ጥቃት መከላከል ላይ ተጠምደው የቆዩት ወልዋሎዎች 34ኛው ደቂቃ ጎል ለማስተናገድ ተቃርበው ነበር በጥሩ ቅብብል ከበረከት ካሌብ ጋር ረመዳን የሱፍ አድርጎ ያቀበለውን ወገኔ ገዛኸኝ ወደ ግብ መቶ ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ ሙታክብዋ ጆኤል መረብ ላይ ልታርፍ የነበረችውን ዕድል በጥሩ ብቃት አድኖበታል።

ከዕረፍት መልስ ተሻሽለው የተመለሱት ወልዋሎዎች በረጃጅም ኳስ ተደራሽ በሚያደርጓቸው ኳሶች አንዳች ነገርን ለመፍጠር ጥረት ቢያደርጉም ለፋሲል
ገብረሚካኤል ብዙም ከባዶች አይደሉም። 63ኛው ደቂቃ በየነ ባንጃው ከማዕዘን አሻምቶ ኮንኮኒ ሀፊዝ በግንባር ገጭቶ ግብ ጠባቂው ፋሲል ገብረሚካኤል ካወጣት አንድ በጥራት ከተሞላች ሙከራ በቀር ሳንመለከት ጨዋታው ያለ ጎል ተጠናቋል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የ14ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Next Article ሀድያ ሆሳዕና እና ኤሌክትሪክ ሦስት ነጥብን ከተጋጣሚያቸው ላይ ሸምተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ለማለፍ 180 ደቂቃ ብቻ ቀርቷቸዋል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 4 years ago
ኢትዮጵያ ዳግመኛ ወደ ቻን ውድድር የመመለስ እድሉን አገኘች።
የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የሰኔ 9/2010 ዓ/ም በ9:00 እና 11:00 የሚካሄዱ ጨዋታዎች
የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር የአሚኮን ቅሬታ ተገቢ አይደለም አለ….
Buying a Car Will Soon be Like Buying a Phone, Why Your Next Car Could be an EV
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?