By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ፋሲል ከነማ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጥር ተከፍቷል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎችፋሲል ከነማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዋልያዎቹ

ፋሲል ከነማ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጥር ተከፍቷል

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 months ago
Share
SHARE

ፋሲል ከነማ በአሰልጣኙ ዮሀንስ ሳህሌ የዋሊያዎቹ ቅጥር ዙሪያ መረጃ አልነበረኝም ሲል ቅሬታውን አሰማ።

ከክለቡ ውስጥ አዋቂ በተሰማ መረጃ አሰልጣኙ ለዋሊያዎቹ መመረጡን ክለቡ የሰማው በመገናኛ ብዙሀን መሆኑ ቅሬታ እንደፈጠረበት ታውቋል።

ምንጫችን እንደገገለጸው ዋሊያዎቹ እሰከ ሰኔ ድረስ ውድድር ስለሌላቸው አመቱ መጨረሻ ድረስ ፋሲል ከነማን ደርቦ እንዲይዝ ጥያቄ ቀርቦ ምላሽ በሚጠበቅበት ሰአት መግለጫውን መስማታቸው እንዳሳዘናቸው ታውቋል። ከአመታት በፊት ለኢትዮጵያ መድንና ለአሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የተሰጠው ዕድል ፋሲል ከነማ አለማግኘቱም ቅሬታ የፈጠረ ሆኗል

አሰልጣኝ ዮሀንስ በጎንደር 5 ዞን በሚገኙ 9 የታዳጊ ማሰልጠኛ ማዕከልን እየመራ እንደነበርና አመቱን በጥሩ ውድድር እያካሄደ ያለው ፋሲል ከነማ እቅድን ከግምት ሳያስገቡ ፌዴሬሽኑ የሰጠው ሹመት ክለቡን ማበሳጨቱ ከታማነኝ ምንጭ የተገኘው መረጃ ያስረዳል።

- ማሰታውቂያ -

በሃሙሱ መግለጫ ፋሲል ከነማን በተመለከተ ለተነሳው ጥያቄ አሰልጣኙና ዋና ስራ አስፈጻሚው በለዘብታ ያለፉት ሲሆን ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ ባህሩ ጥላሁን በሰጡት ምላሽ አሰልጣኙ የዋሊያዎቹ አዲሱ አሰልጣኝ ሆኖ ይቀጥላል ሲሉ አጠር ያለ ምላሽ ሰጥተዋል።

በተፈጠረው ቅሬታ ዙሪያ ፋሲል ከነማ በቅርቡ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
Next Article አፄዎቹ በቡናማዎቹ የመጀመሪያ ሽንፈት ሲቀምሱ ባህርዳር እና መድንም አሸንፈዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግአፍሪካዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽኝት ተደረገ !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 5 years ago
ጅማ አባጅፋር የበርካታ ተጨዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ የከፈሉ ክለቦች 10 ደረሱ
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህርዳር ከተማ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?