ምድረገነት ሽረ ፣ ወልዋሎ እና መድን ተጫዋች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ይነሳበት የነበረውን የደመወዝ ክፍያ በማስተካከል የቡድኑ ሙሉ...
ሰባት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫዎች ባለቤቱ በይፋ ጫማውን ሰቀለ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ለዋናው ቡድን በመጫወት ከክለቡ ጋር ስድስት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫዎችን...
የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቅሏል። በደመወዝ ክፍያ ስማቸው በተደጋጋሚ እየተነሳ የሚገኙት እና በተደጋጋሚ ስማቸው በጉዳዩ ላይ እየተነሳ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲዎች በአጋማሹ...
አሰልጣኝ ኤርሚያስ በቀለ /ሮማሪዮ/ መብቴን ጥሷል ያለውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመደበኛ ፍርድ ቤት ከሰሰ። በሴቶች እግርኳስ ላይ ከማይረሱት አሰልጣኞች አንዱ የሆነው ኤርሚያስ በቀለ...
ኢትዮጵያ ቡና ዕሁድ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተው ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ያደርጋል። ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በ20ኛው ሳምንት መርሀግብሩ ሲመለስ ከቅዱስ...
በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ ከሳሹ ቶጓዊው አጥቂ ሆኗል። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ግልጋሎት እየሰጠ የነበረው ቶጓዊው አጥቂ ሳሚዮ ታቺታኮራን...
እንደተፈራው ዶክተር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከአካል ብቃት ምዘናው ታግደዋል። ከ25ቱ ዋና ዳኞች አንዱ የነበረው ዶክተር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኞች ኮሚቴ ዲፓርትመንት ሃላፊው መፈተን እንደማይችል በመገለፁ ከምዘናው...
አርባምንጭ በስራ አስኪያጁ ፍቃድ ከቦታው ሲነሱ መቻል የቀድሞውን ቡድን መሪ ስራ አስኪያጅ አደረገ። በሊጉ ግርጌ ስር ተቀምጦ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ካለፈው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident