By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የዳኞች ኮሚቴ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን እንደማይቀበል ገለፀ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር

የዳኞች ኮሚቴ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን እንደማይቀበል ገለፀ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 weeks ago
Share
SHARE

እንደተፈራው ዶክተር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከአካል ብቃት ምዘናው ታግደዋል።

ከ25ቱ ዋና ዳኞች  አንዱ የነበረው ዶክተር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኞች ኮሚቴ ዲፓርትመንት ሃላፊው መፈተን እንደማይችል በመገለፁ ከምዘናው ውጪ ተደርጓል። በዳኞች ኮሚቴው የቀረበው ክስ በዲሲፕሊን ኮሚቴ ውድቅ መደረጉ ያልተዋጠለት የዳኞች ኮሚቴ የፍትህ አካላቱ የወሰኑትን ውሳኔ በአምባገነንነት አለመቀበሉ ከጀርባው የተማመነበት ሃይል ይኖር ይሆን የሚል ጥያቄንም አስነስቷል።

ከዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔው መልስ አርቢትሩ በደብዳቤ ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ የነፈገው ዳኞች ኮሚቴ ዶክተሩ ለፈተናው ወጪ አውጥቶ  ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ ቢመጣም ልምምዱን ከሰራ (ለመፈተን ሰውነቱን ከሁሉም ዳኞች ጋር ካሟሟቀ) በኋላ ሊፈተን ሲል የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ጸሃፊነትን ደርቦ የያዘው የዲፓርትመንቱ ሃላፊ አትችልም ብሎ እንደመለሰው የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

የዳኞች ኮሚቴ ተግባር አሁንም እያነጋገረ ሲሆን ዳኞችን ማረም መመለስ ማስተካከል ሳይሆን እልህ እየተጋባ እርምጃ መውሰድ መቀጠሉ  ተገቢነት እንደሌለው በመግለጽ ጽ/ቤቱ ፣ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ወይም ፕሬዝዳንቱ ጣልቃ በመግባት አደብ ሊያስገዙ እንደሚገባ የስፖረት ቤተሰቡ ጥሪ ሆኗል።

- ማሰታውቂያ -

አርቢትሩ ምዘናውን ለመካፈል ከባህርዳር አዲስ አበባ ቢመጣም  እንዳይፈተን መደረጉ ታውቋል። ይግባኝ የጠየቀው የዳኛ ኮሚቴ ዶክተሩን ያገደበት የህግ መብት እንደሌለው ቢታወቅም እንደተጠበቀው ይግባኝ  ጠይቀናል በሚል ሰበብ በስልጣናቸው ከአካል ብቃት ምዘናው ውጪ ማድረጋቸው አነጋጋሪ ሆኗል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article አርባምንጭ ስራ አስኪጁ በገዛ ፍቃዳቸው ሲነሱ መቻል ደግሞ አዲስ ሾመ
Next Article ከቀናት በፊት ለአዲስ ክለብ የፈረመው አጥቂ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰሰ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ ወሳኙን የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 3 years ago
ብሩክ እንዳለ፣ ዳንላንድ ኢብራሂም፣ ኤልያስ አህመድ እና ሐይደር ሸረፋ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው በክለቦች ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ወልዋሎ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል
“አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እንዲሁ እንደ ቀልድ ጥሎን ይሄዳል ብለን አንሰጋም ” አቶ መላኩ ማዶሮ / የሀዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ/
52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ከማክሰኞ ጀምሮ ይደረጋል
“በኔ እምነት ከክለቡ በላይ መመስገንም ሆነ መከበር ያለባቸው አቡበከርና ሚኪያስ ናቸው” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ የኢትዮጵያ ቡና ዋና ስራ አስኪያጁ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?