By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ከቀናት በፊት ለአዲስ ክለብ የፈረመው አጥቂ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰሰ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

ከቀናት በፊት ለአዲስ ክለብ የፈረመው አጥቂ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰሰ

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 weeks ago
Share
SHARE

በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ ከሳሹ ቶጓዊው አጥቂ ሆኗል።

ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ግልጋሎት እየሰጠ የነበረው ቶጓዊው አጥቂ ሳሚዮ ታቺታኮራን ቅዱስ ጊዮርጊስ ያልከፈለኝ ገንዘብ አለ በተደጋጋሚ ብጠይቅም መልስ ባለ መስጠቱ ክለቡን ለፊፋ ከስሻለሁ ሲል ተጫዋቹ ካለበት ቡሩኪናፋሶ አሳውቆኛል። ለሀገሩ አራት ክለቦች ከተጫወተ በኋላ ለቤኒኑ በኬን በኋላም ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመምጣቱ በፊት ለሊቢያው ሴንት ኤሎይ ሉፓፓ በመጫወት ያሳለፈ ሲሆን አጥቂው ወደ ሀገራችን መጥቶ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት አመት ውል ተቀላቅሎም ከሀገራችን እግር ኳስ ጋር መተዋወቅ ቢችልም በክለቡ ብዙም አመርቂ ጊዜን ሳያሳልፍ መለያየት ችሏል።

ከአንድ አመት በላይ ያልተከፈለ ገንዘብ አለኝ የሚለው እና ከ14 ቀናት በፊት የቡሩኪናፋሶውን ራሂሞን ክለብ በይፋ የተቀላቀለው አጥቂው ከጋናዊው አማካይ ኩዋሜ ፍሪምፓንግ ፣ ከአይቮሪያኑ አጥቂ መሐመድ ኮኔ እና ከዩጋንዳዊው ተከላካይ ጊፍት ፍሬድ ቀጥሎ ክለቡን የሰሰሰ አራተኛው ተጫዋች ሆኗል።

በተጫዋቾቹ በመከሰሱ የተነሳ በዝውውር እንይሳተፍ የታገደው አንጋፋው ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከባድ ፈተናዎችን እያሳለፈ የሚገኝ ሲሆን ከደመወዝ ክፍያም ጋር በተያያዘ በአሁኑ ሰዓት የክለቡ ተጫዋቾች ቅሬታ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችያለሁ። በሌላ በኩል ደግሞ በክለቡ አዲስ የተመረጡ ቦርዶችም በተጣለባቸው የፍርድ ቤት ዕግድ እና ሌሎች ከገንዘብ ጋር ያሉ ችግሮች ክለቡን መፈተናቸውን ቀጥሏል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የዳኞች ኮሚቴ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን እንደማይቀበል ገለፀ
Next Article ቡናማዎቹ ከደቡብ ሱዳኑ ቻምፒየን ጋር ሊጫወቱ ነው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ 

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 18-26 በመቐለ ከተማ ይካሄዳል
እንየው ካሳሁን እና ሻምፒዮኖቹ ሊለያዩ ይሆን?
የመከላከያው አናጋው ባደግ ይቅርታ ጠየቀ
ኢትዮጵያ ቡና እና ካሳዬ አራጌ በይፋ ተፈራረሙ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?