By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቡናማዎቹ ከደቡብ ሱዳኑ ቻምፒየን ጋር ሊጫወቱ ነው
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየወዳጅነት ጨዋታ

ቡናማዎቹ ከደቡብ ሱዳኑ ቻምፒየን ጋር ሊጫወቱ ነው

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 3 weeks ago
Share
SHARE

ኢትዮጵያ ቡና ዕሁድ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተው ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ያደርጋል።

ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በ20ኛው ሳምንት መርሀግብሩ ሲመለስ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚገናኝ ቢሆንም ጨዋታው ወደ ሌላ ጊዜ በመዛወሩ ምክንያት የወዳጅነት ጨዋታን የፊታችን ዕሁድ የካቲት 15 በአዲስ አበባ ስታዲየም ለማድረግ ማሰቡ ተሰምቷል።

ቡናማዎቹ የምስረታቸውን 50ኛ አመት በማስመልከት በሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ በኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚሰለጥነውን ጃሙስ ክለብን እንደሚገጥሙ የታወቀ ሲሆን የክለቡም 47 የልዑካን አባላት ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ።

በነገው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ የሚጠበቀው የደቡብ ሱዳኑ ክለብም ከአራት ወራት በፊት ኢትዮጵያ መጥቶ በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት ካደረገ በኋላ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ወደ ሀገራችን ሲመጣ።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ከቀናት በፊት ለአዲስ ክለብ የፈረመው አጥቂ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰሰ
Next Article አሰልጣኝ ኤርሚያስ በቀለ እግርኳስ ፌዴሬሽኑን ከሰሰ…

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋርወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ተመስገን ዳና በወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
አሸናፊ በቀለን በ ዋና አሰልኝነት የቀጠረው ሸገር ከተማ ተጨማሪ አጥቂ አስፈረመ !
ሪፖርት | ሐዋሳ ከተማ በሜዳው ኢትዮ ኤሌትሪክን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ መርሀግብር በነበረው በወልዲያ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ ዙርያ የሚከተለውን ውሳኔ ወስኗል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?