By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አርባምንጭ ስራ አስኪጁ በገዛ ፍቃዳቸው ሲነሱ መቻል ደግሞ አዲስ ሾመ
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችአርባምንጭ ከተማመቻል

አርባምንጭ ስራ አስኪጁ በገዛ ፍቃዳቸው ሲነሱ መቻል ደግሞ አዲስ ሾመ

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 3 weeks ago
Share
SHARE

አርባምንጭ በስራ አስኪያጁ ፍቃድ ከቦታው ሲነሱ መቻል የቀድሞውን ቡድን መሪ ስራ አስኪያጅ አደረገ።

በሊጉ ግርጌ ስር ተቀምጦ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ካለፈው አመት አጋማሽ ጀምሮ አርባምንጭ ከተማን በስራ አስኪያጅነት የመምራት ዕድልን ያገኙት አቶ ዳዊት ሀይለማርያም ከስራ አስኪያጅ ቦታ ላይ ከአንድ አመት በኋላ በገዛ ፍቃዳቸው መነሳታቸውን ያገኙት መረጃ አመላክቷል።

ከስራ አስኪያጁ ጋር ከሳምንታት በፊት በነበረኝ የስልክ ቆይታ ስራቸውን በአግባቡ እንዳይሰሩ አንዳንድ ሰዎች ጣልቃ ይገቡባቸው እንደነበር ነግረውኝ ነበር። በሌላ ዜና ደግሞ መቻልን ዘለግ ላሉ አመታት ቡድን መሪ በመሆን ያገለገሉት እና በያዝነው አመት ከቦታው ተነስተው የነበሩት ኮሮኔል አለሙ ዘነበ በስራ አስኪያጅ ቦታው ላይ ከቀናት በፊት ተሹመዋል።

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የተለያየው አጥቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል
Next Article የዳኞች ኮሚቴ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን እንደማይቀበል ገለፀ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናኢትዮ-ኤሌክትሪክLIVESCORE

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ተሰተካካይ ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
ስሑል ሽረ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሰልጣኙ ጋር በይፋ ተለያይተዋል
ሀትሪክ ስፖርት፣ ሀትሪክ ስፖርት፣ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ባለቀለሟ፣ ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ መረጃዎችን ይዛ በመውጣት እናንተን ውድ አንባቢዎቿን ታገኛለች፡፡
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?