ዜናዎች

4372 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአንኳር ጉዳዮችዜናዎች

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረጉ 36 ግጥሚያዎች ላይ የታዩ አንኳር አንኳር ጉዳዮች!

በአዲስ አበባ ስታዲየም 36 ግጥሚያዎች፡- - የፌዴሬሽኑን ደንብ የጣሰው ኮሚሽነር - ተሳዳቢዎቹ ደጋፊዎች - የአርቢትሮቹ ደካማ አቋም - የወልቂጤዎቹ ሮሮ - የግብ ቀበኞቹ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ታክቲኩን ካለመተግበራችን ካልሆነ በስተቀር ከአሰልጣኝ ስዩም ጋር ምንም አይነት ችግርም ልዩነትም የለብንም፤ ዋንጫውን ከፍ አድርገን እናነሳዋለን” ሳሙኤል ዮሃንስ /ፋሲል ከነማ/

በሐረር ህፃናት ማሳደጊያ ነው ያደገው፤ ከልጅነት ዕድሜው አንስቶም እዛ በሚገኘው የእግር ኳስ ሜዳ ላይም ነው ኳሱን በማንከባለል ጀምሮ ዛሬ ላይ የሀገሪቱ ጠንካራ ለሆነው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ሀትሪክ ሰሪው በሀትሪክ | በሸገር ደርቢ አንፀባርቆ ያበራው ኮከብ ክፍል ሁለት

ክፍል -2 በይስሐቅ በላይ በሸገር ደርቢ ሀትሪክ በመስራት የብዙዎች ትኩረትና መነጋገሪያ የሆነው የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር ከሀትሪክ ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ...

ወልቂጤ ከተማዜናዎች

ያሬድ ከበደ ወደ ወልቂጤ አቅንቷል

  የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለትግራይ ክልል ክለቦች ተጨዋቾች የሰጠው የዝውውር ቀነ ገደብ ሊጠናቅቅ ሰአታት በቀረበት በአሁኑ ወቅት የመቀለ 70 እንደርታው ያሬድ ከበደ...

The BiG Interviewዜናዎች

“እግር ኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬ አላምንም” “በተጨዋቾች ዝውውር የሚገርመኝ የጨዋታ ዘመናቸውን ከአንድ አሰልጣኝ ጋር የሚጨርሱ ተጨዋቾች ብዙ መሆናቸው ነው” ሚሊዮን ጉግሳ/ሚሊሺያ/ አሰልጣኝና የእግርኳስ ተንታኝ

  "እግር ኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬ አላምንም" "በተጨዋቾች ዝውውር የሚገርመኝ የጨዋታ ዘመናቸውን ከአንድ አሰልጣኝ ጋር የሚጨርሱ ተጨዋቾች ብዙ መሆናቸው ነው" ሚሊዮን ጉግሳ/ሚሊሺያ/...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋሊያዎቹ 28 ተጨዋቾች ይፋ ሆኗል !

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጡትን 8 ተጨዋቾችን በማካተት በአጠቃላይ 28 ተጨዋቾች በጅማ ሃኒላንድ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ለ3 ቀን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀትሪክ ሰሪው በሀትሪክ | በሸገር ደርቢ አንፀባርቆ ያበራው ኮከብ

ክፍል አንድ በይስሐቅ በላይ ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በኢት.ቡናና በአቡበከር ናስር የበላይነት ተጠናቋል፤ የውጤት ሰሌዳውም ግብ ጠባቂው ማታሲ ጥፋት ሰርቶ በቀይ ካርድ በመውጣቱ በ10...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

የስፖርቱ አጋዥና ባለውለተኛ የሆኑት አቶ ጌታቸው ቢርቦና የስፖርት ባለሙያዎች እውቅና ተሰጣቸው፤ የክብር ካባም ተደረገላቸው

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን “የገና በዓልን ከአንጋፋ አትሌቶቻችን ጋር እናሳልፍ፤...