ለሁለተኛ ጊዜ ዳኛ የተቀየረበትን የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ ፌዴራል አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ እንዲመራው ተደርጓል። በጨዋታው .ጅማ አባጅፋርና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 የተለያዩ ሲሆን...
18ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ 1 - FT 1 ጅማ አባጅፋር አባይነህ ፊኖ 90' 46' ተመስገን...
የሀዲያ ሆሳእና ተጨዋቾች ከደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ አሁን ከነበሩበት ሆቴል መውጣታቸው ታውቋል። የዞኑ እምክትል አስተዳዳሪ የመሩት ስብሰባ ያለስምምነት በመጠናቀቁ ተጨዋቾቹ ክፍያችን ሲፈጸም...
18ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበታ ከተማ 1 - FT 2 ኢትዮጵያ ቡና ፉዓድ ፈረጃ (ፍ) 45' 9'...
የቤትኪንግ ኬንያ ፕርሚየር ኪግ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ለሶስተኛ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ በስፋት መንሰራፋቱን ተከትሎ በሀገሪቱ ስፖርታዊ ክንውኖች እንዲቋረጡ ኡሁሩ ኬንያታ ማሳወቃቸው ይታወቃል...
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል *……መደሰቻ አጥቶ...
17ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና 3 - FT 0 አዳማ ከተማ 9'ኦኪኪ...
የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በርካታ ክለቦች በኮቪድ መጠቃታቸው በተለያየ ጊዜ ሲዘገብ ቢደመጥም እንደ ሲዳማና አዳማ የኮቪድ ወረርሽኝ ዜና የገነነባቸው ክለቦች አልታዩም። ከትናንት በስቲያ በተደረገ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident