የቤትኪንግ ኬንያ ፕርሚየር ኪግ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ለሶስተኛ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ በስፋት መንሰራፋቱን ተከትሎ በሀገሪቱ ስፖርታዊ ክንውኖች እንዲቋረጡ ኡሁሩ ኬንያታ ማሳወቃቸው ይታወቃል ።
ይህንንም ተከትሎ ከቀናት በፊት የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ከትላንትው ዕለት አንስቶ የኮቪድ ክትባቱን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ ።
ክትባቱን ከወሰዱት ውስጥ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ በአሁን ሰዓት በ ጎሮ ማሂያ ክለብ በሀላፊነት ላይ የሚገኙት ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ ይገኙበታል ።