ዜናዎች

4369 መጣጥፎች
መከላከያባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ በቢንያም በላይ ሁለት ግቦች ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች የሚመሩት ባህርዳር ከተማ እና መከላከያ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአብዲሳ ጀማል የሽርፍራፊ ሰከንድ ግብ አዳማ ከተማን ከሽንፈት ታድጋለች

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ የነበሩት አዲስ አበባ ከተማዎች በተጨማሪ ሰዓት በተቆጠረባቸው ግብ ተከታታይ ሶስተኛ ጨዋታ ድል ማድረግ የሚችሉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ በጌታነህ ከበደ የቅጣት ምት ግብ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ላይ በመጀመሪያው ጨዋታ የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን ከ9 ሰዓት ጀምሮ አድርገው ክትፎዎቹ በጌታነህ ከበደ የቅጣት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ሶስት የቀይ ካርድ እና ሶስት የፍፁም ቅጣት ምት ያስተናገደው ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በፋሲል ከተማ እና በአርባ ምንጭ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በርካታ የሜዳ ላይ ክስቶችን አስመልክቶን በ 1...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአምስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት ተጠናቋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ በመጀመሪያው ጨዋታ የተገናኙት በዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን...

ዜናዎች

የከፍተኛ ሊግ የ2014 ዓ.ም ውድድር የዕጣ ማውጣት ስነ ሥርዓት ተካሄደ።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  ስር የሚመራው የከፍተኛ ሊግ ውድድር የ2014 ዓ.ም የዕጣ ማውጣት ስነ ሥርዓት እና የውድድር ደንብ ማጽደቅ ዛሬ ህዳር 15/2014 ከጠዋቱ...

መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል

በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኙት መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ በ 0 ለ 0 ውጤት ሙሉ ዘጠና ደቂቃውን አጠናቀዋል ።...

ሰበታ ከተማሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል

በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን በመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ሲዳማ ቡና እና ሰበታ ከተማ ከቆሙ ኳሶች በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል...