ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” የስታዲየሙ ዕድሳት ተጠናቆ በቀጣዩ አመት ፕሪሚየር ሊጉ ወደ አዲስአበባ ይመለሳል ” ዶ/ር ወገኔ ዋልታንጉስ /የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የውድድር እና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰብሳቢ/

በአዲሱ የውድድር ዘመን ማለትም በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም የመጫወቻ ሜዳ ችግር ትልቁ ፈተና እንደሚሆን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የውድድር እና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰብሳቢ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ጋቶች ፓኖም ፋሲል ከነማን ተቀላቅሏል !!

  የቀድሞ አሰልጣኙን ዉበቱ አባተ በዋና አሰልጣኝነት የሾመዉ ፋሲል ከነማ በቅርቡ በአሜሪካዉ ክለብ የሙከራ ጊዜ ማሳለፍ የቻለዉን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል። በዚህም...

ዜናዎች

“ለአዲስ አበባ ወጣቶችና ለአዲስ አበባ ስፖርት ዕድገት ከመስራት በላይ  የሚያስደስት ነገር የለም”     ኮሚሽነር ተስፋዬ ኦሜጋ / አዲሱ የአ/አ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ል ሃላፊ/

በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ  ለረጅም አመታት በረዳት አርቢትርነት ያገለገሉት ኮሚሽነር  ተስፋዬ ኦሜጋ  የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ  ምክትል ሃላፊ ሆነው ተሾሙ። በ1986 የዳኝነት ኮርስ...

ኦሎምፒክ ኮሚቴዜናዎች

አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ 4ኛውን ሜዳልያ አስመዝግቧል

የ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ የ3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ለ16 ክለቦች 176 ሚሊዮን 581 ሺህ ከ125 አከፋፈለ……

  *..... ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የተፈጸመው የስያሜ መብት ስምምነቱ ይፋ አልተደረገም.... *..... የሽልማቱ ገንዘብም መቀራረብ አነጋጋሪ ሆኗል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር...

ኦሎምፒክ ኮሚቴዜናዎች

በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀቁ

19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ የወርቅ ፤ የብር እና የነሐስ ሜዳልያዎቹን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ወስደዋል ። በርቀቱ የኦሪገኑ 18ኛው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአመቱ ምርጦች ታውቀዋል !!

የ2015 አመት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጦች ዛሬ ምሽት በሀያት ሪጀንሲ በርካታ የስፖርቱ እና እግርኳሱ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም የቀድሞ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሻሸመኔ ከተማዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት እለት ታዉቋል።

  በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ሻምፒዮን መሆን የቻሉት እና የ2016 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ...