የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አምስተኛ እና ስድስተኛ ጨዋታዎቹን በመጪው አርብ እና ሰኞ ከግብፅ እና ጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር ያደርጋል።...
በ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ከአምስት ቀናት በኋላ የሚገጥመው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ይፋ ተደርጓል። በአሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን...
በቅርብ ዓመታት ላይ በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከተመለከትናቸው ባለ ድንቅ ክህሎት ተጫዋቾች መካከል አንዷ ናት። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከታታይ ዓመታት በድል ከተጓዘች በኋላ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሙሳ ራመታን (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ክለቡ ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ22ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+6 ኛ ደቂቃ ላይ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን ከግብፅ አቻው ጋር ያደርጋል። መጋቢት 12/2017 በሞሮኮ ካዛብላንካ ከተማ ላርቢ ዛውሊ ስታድየም የሚደረገውን...
የሉሲዎቹ አምበል እና የዲሲ ፓወር አጥቂ የሆነችው ሎዛ አበራ ለክለቧ የመጀመሪያ ጎሏን አስቆጥራለች። ክለቧ ዲሲ ፓወር ሌክሲንግተንን ባስተናገደበት የምሽቱ ጨዋታ 77ኛው ደቂቃ ላይ...
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ለሚጠብቀው የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። በስብሰቡም ለረጅም...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ አዲግራት በክረምቱ ካስፈረመው ተከላካይ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ተሰማ። ወጣቱ የመሐል ተከላካይ ታዬ ጋሻው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident