By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “እንደከዚህ በፊቱ ጎል ስንት ይገባባችኋል ተብሎ የሚሄድ ብሔራዊ ቡድን የለንም” “ቡድን አጋነን የምናይበት ነገር የለም አሁን ላይ” “ተፅዕኖ ከሚፈጥሩብን መካከል ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚፃፉ ነገሮች እንደሆኑ እኔ በግሌ አምናለሁ” አስቻለው ታመነ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያ

“እንደከዚህ በፊቱ ጎል ስንት ይገባባችኋል ተብሎ የሚሄድ ብሔራዊ ቡድን የለንም” “ቡድን አጋነን የምናይበት ነገር የለም አሁን ላይ” “ተፅዕኖ ከሚፈጥሩብን መካከል ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚፃፉ ነገሮች እንደሆኑ እኔ በግሌ አምናለሁ” አስቻለው ታመነ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 12 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አምስተኛ እና ስድስተኛ ጨዋታዎቹን በመጪው አርብ እና ሰኞ ከግብፅ እና ጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር ያደርጋል። ብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታዉን ወደሚያደርግበት ሀገር ሞሮኮ ዛሬ ለሊት ከመጓዙ በፊት በአሰልጣኙ ፣ በአምበሉ እና የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ መግለጫ ተሰጥቷል። የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ በመግለጫው እንዳለው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ጥሩ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል።በጥሩ ስሜት ነው ጨዋታዎቹንን የምናደርገውም ሲል ተናግሯል። የቡድኑ መንፈስን በተመለከተ እንደተናገረውም ከዚህ ቀደም ግብፅን ያሸነፍንበትን ጨዋታ ደግመን ተመልክተናል ያ ጨዋታም መነሳሻ የሚሆነን ነው ሲል ተናግሯል። በቀጣይም የተጋጣሚ ቡድን የተጋነነ ግምት ሰጥቶ ከማየት ጋር በተያያዘ ለቀረበለት ጥያቄ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል።

“ቡድን አጋነን የምናይበት ነገር የለም አሁን ላይ ፤ አይታችሁ እንደሆነ ከቅርብ ጊዜያት በኋላ እንደከዚህ በፊቱ ጎል ስንት ይገባባችኋል ተብሎ የሚሄድ ብሔራዊ ቡድን የለንም።”

“በተሸነፍንባቸውም ባሸነፍንባቸውም ጨዋታዎች ፤ ግብፅም ከዚህ በፊት ሜዳው ላይ 1 ለ 0 ሲያሸንፈን ላይ ተቸግሮ ነው። ከዛ በፊት 2 ለ 0 አሸንፈን ስንመጣም እንዴት በልጠነው እንደነበር እናውቀዋለን።”

“የተለየ ግምት ሰጥተን ሞ ሳላህ ስላለ ምናምን ፣ የምንለው ነገር የለም። እግር ኳስ የሚፈቅደውን ነገር ነው የምናደርገው። የተጋነነ ግምት ሰጥተን የምንሄድበት አይደለም። በተሸነፍንባቸውም ጨዋታዎች ተቸግረው ነው።ግብፅ ከዚህ በፊት እናውቀዋለን በታሪክ ከኛ ጋር ያለውን ነገር ፤ ሜዳው ላይ ባሸነፈን ጨዋታም ሰዓት እስከመግደል የደረሱበት ሁኔታ አለ።”

- ማሰታውቂያ -

አክሎም ድሮ በነበረው ነገር ስለማይሆን ሜዳ ላይ እግርኳስ የሚፈቅደውን ነገር ለማድረግ ነው የምንሄደው የተለየ ግምት ሰጥተን አንሄድም ብሏል። አስቻለው ታመነ በተጨማሪም ከማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ በተጫዋቾች ላይ ተፅዕኖ መኖሩን ተናግሯል። ለዚህም ከጨዋታ በፊት ከተጫዋቾች ስልክ የመውሰድ ነገር ሊኖር እንደሚችል ገልጿል።

“እንደ እኛ ሀገር ተፅዕኖ እየፈጠረብን ያለው ማህበራዊ ሚዲያ ነው። የታወቀ ነው። ከአሰልጣኙ የሚሰጠን ነገር ይኖራል ፤ ከጨዋታ አንድ ቀን በፊት የቡድኑ የኑትሪሽን ባለሙያም የአሰልጣኞች ስታፍም ሆነው ስልክ የመውሰድ ልምድ ሊኖር ይችላል የሚል ዕምነት አለኝ ከጨዋታ በፊት ትኩረት እንዳናጣ ፤ ጨዋታው ላይ ትኩረት ማድረግ ስላለብን ፤ ይሄ እዛ ከሄድን በኋላ የሚሆን ነገር ነው። የአሰልጣኞች ስታፉ በሚሰጠን አቅጣጫ መሰረት እናደርጋለን የሚል ዕምነት አለኝ። እኔም እንደ አምበልነቴ ያን ነገር የምደግፈው አይደለም። ምክንያቱም በጣም ተፅዕኖ ከሚፈጥሩብን መካከል ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚፃፉ ነገሮች እንደሆኑ እኔ በግሌ አምናለሁ።በጣም ተፅዕኖ ይፈጥራሉ።”

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እና አቶ ባህሩ ጥላሁን በመግለጫው ያነሷቸውን ነጥቦች ከደቂቃዎች በኋላ ወደ እናንተ እናደርሳለን።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ይፋ ሆኗል
Next Article “መከላከሉን አንንቅም ፤ ማጥቃቱንም አንተውም” “ከጨዋታ መንገድ ጋር በተያያዘ…እነ ሱራፌል ፣ ከነዓን እና ጋቶችን አላካተተንም” “በሂደት ለውጦችን ታያላችሁ” “አቡበከር ጤናማ ከሆነ ጥሩ ነገር መስራት የሚችል ልጅ ነው” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችከ 20 ዓመት በታች

ዕድሉ ደረጀ በአሰልጣኝነት ተሹሟል !

hatricksport team By hatricksport team 3 years ago
የ2014 ዓ.ም ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እጣ አወጣጥ ስነስርዓት በዛሬዉ ዕለት ተካሂዷል!!
Best beaches in the UK for the Perfect Sandy Getaway
“ሁለተኛው አጋማሽ ላይ መረጋጋት ብቻ ነው ያደረግነው” “ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየር ሊጉ ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – የመቻል ዋና አሰልጣኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ሁለት ጎሎች ታግዞ ጨዋታውን ሲያሸንፍ ፤ ወልቂጤ እና ሀድያም አቻ ተለያይተዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?