By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 12 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን ከግብፅ አቻው ጋር ያደርጋል።

መጋቢት 12/2017 በሞሮኮ ካዛብላንካ ከተማ ላርቢ ዛውሊ ስታድየም የሚደረገውን ይህን ጨዋታ የሞሪሸስ እና ሲሸልስ ዜግነት ባላቸው ዳኞች ይመራል ።

ሞሪሸሳዊው የ39 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ፓትሪስ ሚላዛሬ ጨዋታውን በዋና ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።

ፓትሪስ ሚላዛሬ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ቲፒ ማዜምቤ ከኤምሲ አልጀርስ እንዲሁም ያንግ አፍሪካ ከኤምሲ አልጀርስ ያደረጓቸውን የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታዎች በዋና ዳኝነት መርተዋል።

- ማሰታውቂያ -

በተጨማሪም በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ከሱዳን እንዲሁም ሊብያ ከቤኒን ያደረጓቸውን ጨዋታዎች መምራት ችለዋል።

ፓትሪስ ሚላዛሬ ከ2021/22 ጀምሮ በድምሩ 18 አህጉራዊ የብሔራዊ ቡድን እና የክለብ ውድድር ጨዋታዎችን መርተው 47 የማጠንቀቂያ የቢጫ ካርዶችን(2.61/በጨዋታ) ለተጫዋቾች አሳይተዋል።

በተጨማሪም የሞሪሸየስ እና የሲሸልስ ዜግነት ያላቸው ዳኞች በረዳት ዳኝነት ጨዋታውን ሲመሩ አራተኛ ዳኛውም ከሲሸልስ ናቸው።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሎዛ አበራ በዲሲ ፓወር የጎል አካውንቷን ከፈተች
Next Article ሙሳ ራመታን ፣ ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ቢኒያም ካሣሁን የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 4 years ago
አብርሃም መብራህቱ ለአራት ተጨዋቾች ጥሪ አደረጉ
አዲስአበባ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ ቅ/ጊዮርጊስ
የጨዋታ ዘገባ | ስሑል ሽረ እና ሀድያ ሆሳእና ነጥብ ተጋርተዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?