By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ወልዋሎ አዲግራት ከከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ጋር በስምምነት ተለያዩ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዝውውር ዜናዎችወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ አዲግራት ከከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ጋር በስምምነት ተለያዩ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 12 months ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ አዲግራት በክረምቱ ካስፈረመው ተከላካይ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ተሰማ።

ወጣቱ የመሐል ተከላካይ ታዬ ጋሻው በክረምቱ ወደ ወልዋሎ በማምራት ላለፉት ወራቶች በክለቡ ጥሩ ጊዜን አሳልፏል።
ከክለቡ ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዮች መሃል አንዱ የሆነው ታዬ ትላንት ከክለቡ ጋር በተደረገ ስምምነት ቀሪ የውል ዘመን እየቀረው በጋራ ስምምነት ውላቸውን በይፋ ቀደዋል።

የአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ፍሬ የሆነውና ወደ ዋናው ቡድን ያደገው ተጨዋቹ ወደ ነገሌ አርሲም ተዛውሮ ተጫውቷል።

ተጨዋቹ ከነገሌ አርሲ በድጋሚ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሶ ለ2 ዓመታት ለክለቡ በወጥ አቋም ግልጋሎትን ሰጥቷል።

- ማሰታውቂያ -

ተጫዋቹም በቅርቡ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ሊያመራ እንደሚችል ሀትሪክ ስፖርት ያገኘው መረጃ አመላክቷል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ረድዋን ሸረፉ ፣ ቤንጃሚን ኮቴ ፣ መድሃኔ ብርሀኔ እና ሐብታሙ ተከስተ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው
Next Article አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ አቡበከር ናስርን ጨምሮ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሉሲዎቹU-20 ብሄራዊ ቡድን

ከ20 አመት ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከስአታት በኋላ ጨዋታውን ያደርጋል

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
የአሰልጣኞች አስተያየት || ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
የክለብ ፕሬዝዳንቱ ለኮረና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ዝግጅት የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ
የጨዋታ ሪፖርት | በካፍ ቻምፒየንስ ሊግቅዱስ ጊዮርጊስ ኮንጎ ላይ ድል ሳይቀናው ተመልሷል 
ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልኣዚዝ ኬይታን ኣስፈረመ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?