*... ለዕገዳው በዳኝነት ዘመናቸው ለመብታቸው ሲከራከርላቸው የነበሩት ዳኞች ከፍተኛ ድርሻ አላቸው... የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ የዳኞች ኮሚቴ ኮሚሽነር ሚካኤል አርአያን በዓባይ ቲቪ የሜዳሊያ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ያሬድ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ተጋጣሚዎቸ መቐለ 70 እንደርታ - ሀዲያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመሐመድ አበራ ግቦች 2...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገው በተመሳሳይ የ3 ለ 1 ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ሀድያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር ክለቦችን ለመደገፍ ያለመ ነው ያለውን የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምንት ከአሪፍ ፔይ ጋር አድርጓል። በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ረጀብ ሚፍታህ (ኢትዮጵያ ቡና) : ማከሰኞ ሚያዝያ 7 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ25ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident