By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችአርባምንጭ ከተማሲዳማ ቡናስሁል ሽረ

ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 11 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገዋል።

ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል።

በጨዋታው ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን በ13ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ግብ ሲዳማ ቡናን አሸናፊ ለማድረግ በቂ ነበር።

ፍቅረየሱስ ተክለብርሀን ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ቡድኑ አርባምንጭ ከተማን እና ባህርዳር ከተማን ሲያሸንፍ የማሸነፊያ ብቸኛ ግቦቹን ማስቆጠሩ ይታወሳል።

- ማሰታውቂያ -

የዓመቱ ዘጠነኛ የሊግ ድሉን ያስመዘገበው ሲዳማ ቡና በስምንቱ ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርበት አሸንፏል።

ውጤቱንም ተከትሎ ሲዳማ ቡና ነጥቡን 35 በማድረስ የዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

የውድድር ዘመኑን ሰባተኛ ሽንፈት ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮጵያ መድን ያለውን ልዩነት የሚያጠብበትን ዕድል ዳግም ሳይጠቀም ቀርቷል።

በ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ ሲዳማ ቡና ደግሞ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ስሁል ሽረ ያለ ግብ ጨዋታቸውን አጠናቀዋል።

ውጤቱንም ተከትሎ አርባምንጭ ከተማ ነጥቡን 38 በማድረስ ለጥቂት ሰዓታት ተነጥቆ ወደነበረበት ወደ 8ኛ ደረጃ ተመልሷል።

ስሁል ሽረ በበኩሉ ነጥቡን 18 ያደረሰ ሲሆን በደረጃው ላይ ግን ለውጥ ሳያደርግ በ17ኛ ደረጃ ለመቆየት ተገዷል።

በ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ስሁል ሽረ ከወላይታ ድቻ ይጫወታሉ።

የሊጉ መርሐግብር በነገው ዕለትም ሲቀጥል አዳማ ከተማ ከመቻል ፤ ፋሲል ከነማ ከድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ባህርዳር ከተማ ከመቀሌ 70 እንደርታ ይገናኛሉ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ76 ቀናት ሀድያ ሆሳዕና ደግሞ ከ53 ቀናት በኋላ አሸንፈዋል
Next Article ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ሲያጠናክር ሀዋሳ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችአትሌቲክስ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አካውንት በድጋሚ በይግባኝ ታገደ….

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል
የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ የመክፈቻውን ጨዋታ በድል ጀምሯል
ፍሬው ኃይለገብርኤል የወሩ ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመረጠ
ቡናማዎቹ ከጨዋታ ብልጫ ጋር ሲዳማ ቡናን ሲያሸንፉ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ዳግም የሊጉን መሪ መሆን የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?