By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ሲያጠናክር ሀዋሳ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክኢትዮ-ኤሌክትሪክየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ሲያጠናክር ሀዋሳ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 11 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጠናቋል።

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመሐመድ አበራ ግቦች 2 ለ 0 አሸንፏል።

በአበቡከር ሳኒ ላይ በተሰራው ጥፋት የተገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት በ75ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው መሐመድ አበራ በ86ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ ያሬድ ካሳዬ ያሻገረለትን ኳስ በግንባር በመግጨት ከመረብ አሳርፏል።

ውጤቱንም ተከትሎ ኢትዮጵያ መድን ነጥቡን 51 በማድረስ ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 11 አስፍቷል።

- ማሰታውቂያ -

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በበኩሉ በ29 ነጥቦች በነበረበት 13ኛ ደረጃ ላይ ለመቆየት ተገዷል።

በ27ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ መድን ከአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከባህር ዳር ከተማ ይጫወታሉ።

ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ደግሞ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት የተጫወተው ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 አሸንፏል።

ሱሌማን ሀሚድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መሪ አድርጎ የነበረ ግብ በ16ኛው ደቂቃ ላይ በቀጥታ ከቅጣት ምት ከመረብ አሳርፎ ነበር።

ነገር ግን ኤርትራዊው አሊ ሱሌማን በ37ኛው እና በ80ኛው ደቂቃዎች ላይ ከብሩክ ታደለ እና ታፈሰ ሰለሞን የደረሱትን ኳሶች ተጠቅሞ ሀዋሳ ከተማን አሸናፊ ያደረጉ ግቦችን አስቆጥሯል።

ባሳለፍነው ሳምንትም ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 አሸንፎ የነበረው ሀዋሳ ከተማ በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከታታይ ጨዋታዎች አሸንፏል።

ውጤቱንም ተከትሎ ሀዋሳ ከተማ ነጥቡን 27 በማድረስ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሯል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበኩሉ በ35 ነጥቦች የ7ኛ ደረጃን ይዞ ይገኛል።

በ28ኛው ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ ከመቻል ይጫወታሉ።

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል
Next Article ያሬድ በቀለ፣ ሐብታሙ ታደሰ፣ ቶማስ ኢካራ፣ አካሉ አትሞ፣ ኢማኑኤል ላሪዬ እንዲሁም አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎችፋሲል ከተማ

የፋሲል ከነማና የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ጨዋታ የቀን ለውጥ ተደረገበት

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
ሎዛ አበራ ለንደን መቀመጫው ካደረገው ‘GiveMeSport’ ድህረገጽ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ ስታደርግ ድህረገጽሁም ‘ኢትዮጰያዊቷን የጎል ንግስት ተዋወቋት’ በሚል ርዕስ ሙሉ ቃለመጠይቁን ዛሬ አውጥቷል
ሰበር ዜና |የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽኝት ተደረገ !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?