የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
1. ያሬድ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
ተጋጣሚዎቸ
- መቐለ 70 እንደርታ – ሀዲያ ሆሳዕና
- ሀዲያ ሆሳዕና – ወላይታ ድቻ
- መቻል – ሀዲያ ሆሳዕና
- ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ወላይታ ድቻ – ሀዲያ ሆሳዕና
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
2. ሐብታሙ ታደሰ (ሲዳማ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ማሰታውቂያ -

ተጋጣሚዎቸ
- ባህርዳር ከተማ – ሲዳማ ቡና
- ሲዳማ ቡና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሲዳማ ቡና – ስሁል ሽረ
- ስሁል ሽረ-ሲዳማ ቡና
- ኢትዮጵያ ቡና – ሲዳማ ቡና
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
3. ቶማስ ኢካራ (ሲዳማ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
ተጋጣሚዎቸ
- ሲዳማ ቡና – ኢትዮጵያ መድን
- ባህርዳር ከተማ – ሲዳማ ቡና
- ሲዳማ ቡና-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ሲዳማ ቡና – ባህርዳር ከተማ
- ኢትዮጵያ ቡና – ሲዳማ ቡና
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
4. አካሉ አትሞ (አርባምንጭ ከተማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
ተጋጣሚዎቸ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ – አርባምንጭ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ-መቻል
- አርባምንጭ ከተማ – መቐለ 70 እንደርታ
- መቻል – አርባምንጭ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ – ስሁል ሽረ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
5. ኢማኑኤል ሳባን ላሪዬ (መቐለ 70 እንደርታ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
ተጋጣሚዎቸ
- ድሬደዋ ከተማ – ሲዳማ ቡና
- ሀዲያ ሆሳዕና – ሲዳማ ቡና
- ሲዳማ ቡና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሲዳማ ቡና – ሀዲያ ሆሳዕና
- ባህርዳር ከተማ – መቐለ 70 እንደርታ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
6. አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ (ቅዱስ ጊዮርጊስ-ረዳት አሰልጣኝ) ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር በነበረው የ26ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በውድድር አመቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ቢጫ ካርድ ተመልክተዋል። ስለሆነም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13.3 በተቁ 16 መሠረት አሰልጣኙ 1/አንድ/ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍሉ ወስኗል።
7. አሰልጣኝ በረከት ደሙ (አርባምንጭ ከተማ-ዋና አሰልጣኝ) ክለቡ ከስሁል ሽረ ጋር በነበረው የ26ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በውድድር አመቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ቢጫ ካርድ ተመልክተዋል። ስለሆነም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13.3 በተቁ 16 መሠረት አሰልጣኙ 1/አንድ/ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍሉ ወስኗል።


