By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የቀድሞ ዳኞች የተዋቀሩበት ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለመብታቸው የታገለውን ኮሚሽነር ሚካኤል ዓርአያን በድጋሚ አገደ…
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

የቀድሞ ዳኞች የተዋቀሩበት ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለመብታቸው የታገለውን ኮሚሽነር ሚካኤል ዓርአያን በድጋሚ አገደ…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 10 months ago
Share
SHARE

*… ለዕገዳው በዳኝነት ዘመናቸው ለመብታቸው ሲከራከርላቸው የነበሩት ዳኞች ከፍተኛ ድርሻ አላቸው…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን
ብሄራዊ የዳኞች ኮሚቴ ኮሚሽነር ሚካኤል አርአያን በዓባይ ቲቪ የሜዳሊያ ፕሮግራም ላይ የሰጠውን አስተያየት በመቃወም ህጋዊ ርምጃ እንዲወሰድበት ጉዳዩን ለዲሲፕሊን ኮሚቴ መርቷል።

የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤትም የኮሚቴውን ውሳኔ በመጥቀስ በጻፈው ደብዳቤ የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ክሱን ወደ ዲሲፕሊን ኮሚቴ የመራው በመሆኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ እስኪወስን ድረስ ኮሚሽነር ሚካኤል ከማንኛውም ምደባ መታገዱን አስታውቋል።

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ባልተለመደ
መልኩ ባለሙያው ዓባይ ቲቪ ላይ የሰጠው ቃለምልልስ ” የተቋሙን ስም” በመተቸት በሚል ያቀረበው ቅሬታ ያለሃላፊነታቸው በማይመለከታቸው ስራ ገብተው ያቀረቡት ጥያቄ ቢሆንም የኮሚቴውን ውሳኔ ወደ ዲሲፕሊን ኮሚቴ መምራቱ የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

- ማሰታውቂያ -

የውስጥ ሚስጢር መጠበቅ ባልቻሉ ወገኖች በቅድሚያ ማዕተም አልባ የሆነ የእገዳ ደብዳቤ የደረሰው ባለሙያው ያቀረበውን ቅሬታ በመቀበል ክልከላውን ያነሳው
ጽ/ቤቱ የዳኛ ኮሚቴ አባላትን ከሀዋሳ በአውሮፕላን እንዲመጡና እንዲወያዩ ያደረገው ሙከራ ኮሚሽነሩን ለመክሰስ ህጋዊ ድጋፍ እንዲያገኙ ከማስቻል ውጪ ምንም አለመፈየዱ አነጋጋሪ ሆኗል።

ሙሉ የዳኞች ኮሚቴ ከኮሚሽነር ሚካኤል አርአያ ጋር ውይይት ሲያደርጉ እናንተ ተቋሙን አትመሩም ተቋሙ ከተነካ ጽ/ቤቱ፣ ስራ አስፈጻሚና ፕሬዝዳንቱ እንጂ የዳኛ ኮሚቴ አያገባወም የሚለው የአካሄድ ጥያቄ በኮሚቴው አባል ህገወጥ የሞባይል ምስል ቀረጻ መታጀቡ የኮሚቴው አባላት ኮሚሽነሩ ላይ ምን ያህል ጥርስ እንደነከሱ የሚያሳይ ሆኗል። ኮሚሽነር ሚካኤል የዳኞቹ ማህበርን በምክትል ፕሬዝዳንትነት
እየመራ ለመብታቸው ሲታገልላቸው የነበሩ ዳኞች ጊዜ አግኝተው ኮሚቴ ሆነው ከሱ በተቃራኒ መቆማቸው እንደገረመው ለአባላቱ መግለጹ በርካታ ዳኞችን አሳዝኗል።

ጽ/ቤቱ አስቀድሞ የሰጠው መልስን ተከትሎ ኮሚሽነር ሚካኤል እንደገና ምላሹን አለመቀበሉን በመግለጽ ፍትህ የጠየቀበት ደብዳቤ ምላሽ ሳይሰጥ የኮሚቴው ውሳኔ መቅደሙ ባለሙያውን አስከፍቷል።

የውድድር ኮሚቴው ለኢትዮጵያ ዋንጫ በኮሚሽነርነት መድቦት ትላንት ወደ ሀዋሳ ለመሄድ እየተዘጋጀ የነበረው ባለሙያውን ማገዱ ውድድር ኮሚቴውና ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ መሃል ያለውን ክፍተት ያሳየ ሆኗል።

በዓባይ ቲቪ የሜዳሊያ ፕሮግራም ላይ የኮሚቴው የአሰራር ችግሮችን እንዲስተካከል ከመግለጽ ውጪ አንድም ጊዜ ተቋሙንና አመራሮቹ ላይ የስም ማጥፋት ያልፈጸመው ኮሚሽነሩ በመናገር መብቱ ዙሪያ ለምን ህጋዊ ከለላ እንዳልተደረገለት የታወቀ ነገር የለም።

ትላንት ምሽት በተገኘ መረጃ የፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ በሰባት ቀን ውስጥ ለቀረበለት ክስ ምላሽ እንዲሰጥ ለኮሚሽነር ሚካኤል አርአያ በደብዳቤ መጠየቁ ታውቋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ያሬድ በቀለ፣ ሐብታሙ ታደሰ፣ ቶማስ ኢካራ፣ አካሉ አትሞ፣ ኢማኑኤል ላሪዬ እንዲሁም አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው
Next Article ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorizedመቐለ ከተማሪፖርትመከላከያ

ሪፖርት | መቐለ ከተማ መከላከያን በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አስቀጥሏል።

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 8 years ago
የጨዋታ ዘገባ | የመናፍ ዐወል ብቸኛ ግብ ባህርዳር ከተማን አሸናፊ አድርጓል
ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ሲዳማ ቡናም ወደ አሸናፊነት መመለስ የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!
አርባምንጭ የተጫዋቾቹን ውል አራዘመ!!
የሀድያ ሆሳዕና ቡድን የባህር ዳር ጉዞ ?
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?