By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
አትሌቲክስዜናዎች

ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 10 months ago
Share
SHARE

በ45ኛው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ በ2:15:50 በቀዳሚነት አጠናቃለች።

አትሌቷ ውድድሩን ያጠናቀቀችበት ሰዓት ከፓውላ ራድክሊፍ 2:15:25 በመቀጠል የለንደን ማራቶን ሁለተኛው ፈጣን ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል።

በተጨማሪም የማራቶን የሴቶች ብቻ ክብረወሰንን በ26 ሰከንዶች በማሻሻል አዲስ ባለ ክብረወሰን ሆናለች።

ትዕግስት ከደራርቱ ቱሉ ፣ አሰለፈች መርጊያ ፣ ትዕግሥት ቱፋ እና ያለምዘርፍ የኋላው ቀጥሎ በለንደን ማራቶን ያሸነፈች 5ኛ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሆናለች።

- ማሰታውቂያ -

ትዕግስት አሰፋ በአምናው ውድድር ፔሬስ ጄፕቼርቺርን በመከተል በሁለተኝነት አጠናቃ እንደነበርም ይታወሳል።

ኬንያዊቷ ጆይስሊን ጄፕኮስጌይ(2:18:44) እና ኔዘርላንዳዊቷ ሲፋን ሀሰን(2:19:00) የሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።

አትሌት ሀቨን ሀይሉ በ2:19:17 የግሏን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ በአራተኝነት አጠናቃለች።

በወንዶቹ ውድድር ደግሞ ኬንያዊው ሰባስትያን ሳዌ በ2:02:27 በቀዳሚነት ያጠናቀቀ ሲሆን ጃኮብ ኪፕሊሞ(2:03:37) እና እና አሌክሳንደር ሙቲሶ(2:04:20) የሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።

የኦሊምፒክ ሻምፒዮኑ ታምራቶ ቶላ በ2:04:42 በአምስተኝነት ያጠናቀቀ ሲሆን አንጋፋው ኤሉድ ኪፕቾጌ በ2:05:25 በአምስተኝነት አጠናቋል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የቀድሞ ዳኞች የተዋቀሩበት ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለመብታቸው የታገለውን ኮሚሽነር ሚካኤል ዓርአያን በድጋሚ አገደ…
Next Article አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የዘጠኝ ጨዋታዎች ዕግድ ተላለፈባቸው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክሀምበሪቾ ድራሜወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
“ከ2019ኙ የዓለም የሴቶች ዋንጫ በኋላ ዳኝነት [በቃኝ]” “ዳኝነት በውጪ ያጓጓል፤ በሀገር ውስጥ ግን ያደክማል” ኢንተርናሽናል አልቢተር ሊዲያ ታፈሰ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ቦታና ቀን ይፋ አድርጓል።
የፋሲል ከነማ ይግባኝ ውድቅ ሆነ
ሻምፒዮንስ ሊግ | የሆሮያው አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሳ ወደ አልጀሪያ ተመልሰው ዢ ኤስ ካቢሊን ይገጥማሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?