By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ፋሲል ከነማመቻልየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችአርባምንጭ ከተማየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 11 months ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል።

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ጋናዊው ኮንኮኒ ሀፍዝ በ24ኛው ደቂቃ ላይ ቡናማዎቹን አሸናፊ ያደረገውን ግብ አስቆጥሯል።

በጨዋታው 82ኛ ደቂቃ ላይ የኢትዮጵያ ቡናው ተጫዋች ረጂብ ሚፍታህ በአማኑኤል ገብረሚካኤል ላይ በሰራው ጥፋት በሁለተኛ ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።

- ማሰታውቂያ -

ውጤቱንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ነጥቡን 39 በማድረስ ነገ ጨዋታውን ከሚያደርገው የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ያለውን ልዩነት ወደ ስድስት አጥብቧል።

በደረጃ ሰንጠረዡም ትናንት ሽንፈት ያስተናገዱትን ወላይታ ድቻ እና ባህርዳር ከተማን በመብለጥ 2ኛ ላይ ተቀምጧል።

ፋሲል ከነማ በበኩሉ በ33 ነጥቦች በነበረበት 8ኛ ደረጃ ላይ ለመቆየት ተገዷል።

በ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማ ደግሞ ከድሬዳዋ ከተማ ይጫወታሉ።

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ ሲደረግ ባሳለፍነው ሳምንት ከዘጠኝ ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል የተመለሰው መቻል ተከታታይ ድል አስመዝግቧል።

አርባምንጭ ከተማን የገጠመው መቻል በሽመልስ በቀለ የ72ኛ ደቂቃ ግብ 1 ለ 0 አሸንፏል።

ሽመልስ በቀለ ባሳለፍነው ሳምንትም መቻል መቀሌ 70 እንደርታን ሲያሸንፍ ብቸኛውን ግብ ማስቆጠሩ ይታወሳል።

ውጤቱንም ተከትሎ መቻል ነጥቡን 35 በማድረስ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

አርባምንጭ ከተማ በበኩሉ በ34 ነጥቦች 7ኛ ደረጃ ላይ ለመቆየት ተገዷል።

በ26ኛው ሳምንት መቻል አዳማ ከተማን አርባምንጭ ከተማ ደግሞ ስሁል ሽረን ይገጥማሉ።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ አሸንፈዋል
Next Article ረጀብ ሚፍታህ ፣ነፃነት ገብረመድህን፣ ቢኒያም ገነቱ፣ ምኞት ደበበ እና አህመድ ሁሴን የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም በክለቦች ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ መድህንፋሲል ከነማ

ቡናማዎቹ አፄዎቹን ሲረቱ ሐይቆቹ በመጥፎ ጉዟቸው ቀጥለዋል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 1 year ago
አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ እዮብ ማለን(አሞካቺ) በሀላፊነት ሾመ።
በፊፋ ወርሃዊ ደረጃ ኢትዮጵያ 20 ደረጃዎችን አሽቆለቆለች
” በኢትዮጵያ ዉስጥ ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት አይሰጥም። ኢትዮጵያ ከግብፅ ልትማር ይገባል” መሳይ አያኖ /የሀዲያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ/
“ሀገርን ያኮራን፣ ስሟን ያስጠራን ሳይሆን አዋርደን የመጣን ይመስል ሹልክ ብለን ወጥተን ሹልክ ብለን ነው የምንገባው… ይሄ በጣም ያማል” ኢንተ.ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?