የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ላሉባቸው ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል ። ዋልያዎቹ በሜዳቸው ከ ማዳጋስጋር...
የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሄራዊ ቡድን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለተጨዋቾቻችን ግንዛቤ መስጠት ይገባል አሉ። አሰልጣኙ ዛሬ በሰጡት መግለጫ "ተጨዋቾቻችን 110 ሚሊየን ህዝብ...
ከወራት በኋላ ከ ማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ሁለተኛ ዙር ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ 28 ተጫዋቾች ጠርተዋል። የብሔራዊ ቡድኑ...
ለዋሊያዎቹ አባላት ጅማ ላይ የተደረገው ጥሪ የፊፋን ካላንደር የተከተለ አይደለም መባሉን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውድቅ አድርጎታል፡፡ አሰልጣኙ እንደተናገሩት “ከፊፋ ካላንደር ውጪ ለተጨዋቾች ጥሪ...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጡትን 8 ተጨዋቾችን በማካተት በአጠቃላይ 28 ተጨዋቾች በጅማ ሃኒላንድ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ለ3 ቀን...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ጠንካራው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ በአፍሪካ ዋንጫው የማጣሪያ ጨዋታ ላይ ሀገራችን ኒጀርን በመስዑድ መሐመድ፣ በያሬድ ባየህ እና በጌታነህ...
"ከኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር /አቡኪ/ ጋር በክለብ ደረጃ የፊት መስመር አብሬው ብመራ ደስ ይለኛል" “ስም መጥቀስ ባልፈልግም በሁለት አሰልጣኞች ግን ነፃነቱ ተሰምቶኝ ነው...
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በአሁን ሰዓት የትላንትናውን ድል ተከትሎ አስተያየታቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ ። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የዋልያዎቹ አምበል አስቻለው ታመነ ባጋጠመው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident