መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አጋራ
አጋራ

ከወራት በኋላ ከ ማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ሁለተኛ ዙር ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ 28 ተጫዋቾች ጠርተዋል።

የብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት የጅማው የፕሪምየር ሊግ ውድድር ከተጠናቀቀ በኋላ ለስድስት ተከታታይ ቀናት ከየካቲት 1 እስከ 6 በካፍ የልህቀት ማዕከል እንደሚከናወን ሲገለፅ ጥሪ የቀረበላቸው ተጫዋቾች የካቲት 1 ቀን 2013  ዓ.ም ወሎ ሰፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ ተገልጿል ።

ዝርዝር

ግብ ጠባቂዎች

ተክለማርያም ሻንቆ (ኢትዮጵያ ቡና)፣ ጀማል ጣሰው (ወልቂጤ)፣ ፍሬው ጌታሁን (ድሬዳዋ)፣ ፋሲል ገብረሚካኤል (ሰበታ ከተማ)

ተከላካዮች

ሱሌይማን ሀሚድ (ሀዲያ ሆሳዕና)፣ አሥራት ቱንጆ (ኢትዮጵያ ቡና)፣ አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ ያሬድ ባየህ (ፋሲህ ከነማ)፣ ቶማስ ስምረቱ (ወልቂጤ ከተማ)፣ ወንድሜነህ ደረጄ (ኢትዮጵያ ቡና)፣ ኤልያስ አታሮ (ጅማ አባ ጅፋር)፣ ረመዳን የሱፍ (ወልቂጤ ከተማ)፣ አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከነማ)

አማካዮች

ታፈሰ ሰለሞን (ኢትዮጵያ ቡና)፣ መስዑድ መሐመድ (ሰበታ ከተማ)፣ አብዱልከሪም ወርቁ (ወልቂጤ ከተማ)፣ ሀብታሙ ተከስተ (ፋሲል ከነማ)፣ ሀይደር ሸረፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ ፍፁም ዓለሙ (ባህር ዳር ከተማ)፣ ጋዲሳ መብራቴ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ ሽመክት ጉግሳ (ፋሲል ከነማ)፣ አማኑኤል ዮሐንስ (ኢትዮጵያ ቡና)

አጥቂዎች

ጌታነህ ከበደ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ አቤል ያለው (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)፣ አማኑኤል ገብረሚካኤል (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ መስፍን ታፈሰ (ሀዋሳ ከተማ)፣ ሙጂብ ቃሲም (ፋሲል ከነማ) ጥሪ የቀረበላቸው ተጫዋቾች መሆናቸው የ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...