መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ “ተጨዋቾቻችን የሀገር ክብር ሊረዱ ይገባል” /አሰልጣኝ ውበቱ አባተ/
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ተጨዋቾቻችን የሀገር ክብር ሊረዱ ይገባል” /አሰልጣኝ ውበቱ አባተ/

አጋራ
አጋራ

የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሄራዊ ቡድን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለተጨዋቾቻችን ግንዛቤ መስጠት ይገባል አሉ።

አሰልጣኙ ዛሬ በሰጡት መግለጫ “ተጨዋቾቻችን 110 ሚሊየን ህዝብ መወከል የገባቸው አይመስልም የሀገርን ክብርና ዋጋ እየተረሳ ነው። ጥሪ ሲደረግላቸው መቅረት ትልቅ ስህተት ነው የማይተካ ተጨዋች ኢትዮጵያ ውስጥ የለም እኔም እተካለሁ” ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ” በሀገራችን አንድ ተጨዋች በአመት ትልቁ ጨዋታ 12 ጨዋታ ቢሆን ነው 60 ጨዋታ በአመት ካላደረገ በዛ መባል የለበትም”ያሉት አሰልጣኙ ” 99.9 በመቶ በጀት ከህብረተሰቡ ግብር ክፍያ የተገኘ መሆኑን ማወቅ አለባቸው በፊፋ ካላንደር የተጠራ ጥሪ አይደሉም ማለቱንም ማቆም አለባቸው” ሲሉ ተናግረዋል።

አሰልጣኙ እንደሚሉት “መስኡድ መሃመድ፣ ጀማል ጣሰውና ጌታነህ ከበደ የመሰሉ ሲኒየር ተጨዋቾች ምስጋና ሊቸራቸው ይገባል ለወጣቶቹ አርአያ እየሆኑ ነው ይህንንም ለተጨዋቾቻቸው ነግሬያቸዋለሁ”ሲሉ አስረድተዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...