የቀድሞ የሲዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ አዳማ ከተማን ሊይዝ ከጫፍ መድረሱ ተሰማ።
ሙሉ ጥቅሙ ተጠብቆለት ትላንት ከሲዳማ ቡና ጋር የነበረውን ውል በስምምነት የሰረዘው አሰልጣኙ በ7 ነጥብና 10 የግብ ዕዳ 12ኛ ደረጃ ላይ ያለውን አዳማ ከተማን ለመረከብ ከክለቡ አመራሮች ጋር መነጋገራቸው ታውቋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ