የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከወራት ቆይታ በኋላ ለ 2022 የአለም ዋንጫ ከ ጋና አቻቸውን እንዲሁም በወርሀ ሰኔ መጀመሪያ ከ ዚምቧቡዌ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የቀን...
ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ካለፉ በኋላ የመጀመሪያ የሆነው ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ ነው። ዋና ጸሀፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን "ለአለም ዋንጫ ማጣሪያው ከውድድር ውጪ የሚካሄድ በመሆኑ...
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- እንኳን ደስ አለህ…? ውበቱ፡- እንኳን አብሮ ደስ አለን፤ በተመዘገበው ድል ተደስቻለሁ ህዝቡም በመደሰቱ ትልቅ እረፍት ተሰምቶኛል፡፡ ሀትሪክ፡- የህዝቡን ደስታ እንዴት...
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- ኢንስትራክተር አብርሃም እንደ ኢትዮጵያዊ ድሉ ላይ እጁ እንዳለበት ባለሙያ እንኳን ደስ አለህ ማለት እፈልጋለሁ? አብርሃም፡- አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ ደስ አለን…...
በይስሐቅ በላይ የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተመለሰው ከ31 አመታት በኋላ በኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው አሰልጣኝነት ነው፤ያ ታሪክ ከስምንት አመት ትዕግስትና ቆይታ...
“ከ8 አመት በኋላ ለዚህ ትልቅ ድል በቅተናል መላው ህዝቡንም የሚያሳተሳስር ለሀገራችን ከኳስም በላይ ትርጉም ያለው ድል በመሆኑ ደስታችንን እጥፍ ድርብ አድርጎል”…ከዋሊያዎቹ ካምፕ የሚደመጥ...
ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል *……የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ ከዋሊያዎቹ ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸው ተረጋግጧል… ከ8...
በፈረሰኞቹ ቤት በነበራቸው ቆይታ ስኬታማ በሚባል ጊዜያቸው የሚታወሱት እና በሁሉም የስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ የዋልያዎቹን ወደ አፍሪካ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident