የዋልያዎቹ ጨዋታ ይራዘም ይሆን ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከወራት ቆይታ በኋላ ለ 2022 የአለም ዋንጫ ከ ጋና አቻቸውን እንዲሁም በወርሀ ሰኔ መጀመሪያ ከ ዚምቧቡዌ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የቀን ለውጥ ሊደረግበት እንደሚችል ተገልጿል ።

ካፍ የመጀመሪያዎቹን ሁለት የአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ወደ መስከረም ለማራዘም ማቀዱ ሲሳማ እንደ ምክንያትነት የተቀመጠው ሌሎች ሀገራት ስታዲየሟቻቸውን ተገቢውን ጥራት ባለ ሟሟላታቸው መሆኑ ታውቋል ።

ካፍ ባወጣው ደብዳቤ ሀያ ሁለት ሀገራት የስታዲም ጥራት ችግር እንዳለባቸው ሲገለፅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአለም አቀፉ ባህር ዳር ስታዲየም ጨዋታቸውን እንዲያካሂዱ ፈቃድ ሰጥቷል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor