ወላይታ ድቻ

286 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መቐለ እና ሀድያ ሆሳዕና ወሳኝ ድል አሳክተዋል

በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ሁለቱን አሰልጣኝ ያሰናበቱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በመቐለ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ሀድያ ሆሳዕናም ድል አድርጓል። አርባምንጭ ከተማ 0-2 መቐለ 70...

ሽረ ምድረገነትኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሳምንቱ ሁለት የመክፈቻ መርሀ ግብር በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

አራት ጎሎች የተመዘገቡበት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1ለ1 ውጤት ተጠናቀዋል። ወላይታ ድቻ 1-1 ምድረገነት ሽረ ከሙከራዎች በፀዳ መልኩ ጥንቃቄ ላይ ትኩረት ባደረገ እንቅስቃሴ ብቻ...

ባህርዳር ከተማነጌሌ አርሲአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ እና ነገሌ አርሲ ቀናቸውን በሦስት ነጥብ አሳምረዋል

የሊጉ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ላይ ቀጥለው ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ ከተማ እና ነገሌ አርሲ ወሳኝ ድልን አሳክተዋል። ወላይታ ድቻ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የቀድሞው አሰልጣኙን ቀጥሯል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ወላይታ ድቻን ለቀጣይ አንድ አመት በዋና አሰልጣኝ ለመምራት ተሹሟል። አመቱን በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ቢመራም የኋላ ኋላ ያሰናበተው በቀጣይ ጨዋታዎችም ደግሞ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ታውቋል

በያዝነው የውድድር ዘመን ወላይታ ድቻን የሚመራው ሦስተኛው አሰልጣኝ ታውቋል። ሀያ ቡድኖችን በሚያሳትፈው የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አራቱን ተሸንፎ...

መቐለ 70 እንደርታወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ድቻ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል የኤሌክትሪክ እና ነገሌ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

ሁለት መልኮች በነበረው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር 2ለ2 ሲለያይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ነገሌ አርሲ ያለ ጎል አጠናቀዋል።...

ወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ እና ስራ አስኪያጁን አሰናበተ

ካደረጋቸው አራት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሁሉንም በሽንፈት የጨረሱት የጦና ንቦቹ አሰልጣኙን እና ስራ አስኪያጁን ከሀላፊነት አንስቷል። በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስከ አሁን ያደረጓቸውን...

ሲዳማ ቡናሽረ ምድረገነትወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ሦስት ቀዮች የታዩበት እና ሁለት ክለቦች አሸናፊ የሆኑበት የሀዋሳ ውሎ

የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተደረጉ ሁለት መርሀግብሮች በሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ባለ ድል አድራጊነት ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና 2-0 ወላይታ ድቻ...