By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የሳምንቱ ሁለት የመክፈቻ መርሀ ግብር በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ መድህንሽረ ምድረገነት

የሳምንቱ ሁለት የመክፈቻ መርሀ ግብር በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

hatricksport team
hatricksport team 3 months ago
Share
SHARE

አራት ጎሎች የተመዘገቡበት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1ለ1 ውጤት ተጠናቀዋል።

ወላይታ ድቻ 1-1 ምድረገነት ሽረ

ከሙከራዎች በፀዳ መልኩ ጥንቃቄ ላይ ትኩረት ባደረገ እንቅስቃሴ ብቻ የተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ቀዳሚው አጋማሽ የመጨረሻው ሜዳ ላይ ልዩነት ሊፈጥሩ የሚችሉ ክስተቶችን ሳናስተውል ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል።

ከዕረፍት መልስ በእጅጉ ተሻሽሎ በተመለሰው እንዲሁም ምድረገነት ሽረዎች በሚታወቁበት የመስመር ማጥቃት ጫና መፍጠርን ቀጥለው 54ኛው ደቂቃ ላይ ከራሳቸው የግብ ክልል በረጅሙ የተላከን ኳስ ከአጥቂው ዳንኤል ዳርጌ ጋር ታግሎ ለማሸነፍ ጥረት ሲያደርግ የነበረው ናትናኤል ናሲሩ ኳስን ሳጥን ውስጥ በእጅ መነካቱን ተከትሎ የዕለቱ ዳኛ ሚካኤል ጣዕመ የሰጡትን የፍፁም ቅጣት ምት ሽመክት ጉግሳ ሲመታው ግብ ጠባቂው ቢኒያም ገነቱ እና የግቡ ቋሚ ብረትን ገጭታ ስትመለስ ሽመክት ዳግም አግኝቷት መረቡ ላይ አሳርፏታል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ከሹመታቸው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወላይታ ድቻን በመሩበት ጨዋታ 88ኛው ደቂቃ ላይ ከማዕዘን ምት ቴዎድሮስ ታፈሠ ሲያሻማ ተቀይሮ የገባው ተከላካዩ አዛሪያስ አቤል በግንባር ገጭቶ በማስቆጠር ቡድኑ አንድ ነጥብን ይዞ እንዲወጣ አስችሏል።

- ማሰታውቂያ -

ኢትዮጵያ መድን 1-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ላይ የአምናውን ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ያገናኘው ጨዋታ በመጀመሪያው አስራ አምስት ደቂቃዎች ውስጥ በተሻለ ብልጫውን ወስደው መንቀሳቀስ መርጠው የታዩት መድኖች መሪ የሆኑበት ነበር። 12ኛው ደቂቃ ላይ ከቀኝ መስመር አቅጣጫ ወጣቱ ዳዊት አውላቸው የላካትን ኳስ ሳጥኑ ጠርዝ ላይ የነበረው ተከላካዩ ያሬድ የማነ በእጅ በመንካቱ በዕለቱ ዳኛ ሙሉቀን ያረጋል የተሰጠውን የፍፁም ቅጣት ምት ረመዳን የሱፍ በቀላሉ መረብ ላይ በማሳረፍ ቡድኑን መሪ ማድረግ ችሏል። በቀጣዮቹ የጨዋታ ደቂቃዎች ተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴዎችን በሁለቱም ቡድኖች በኩል ቢስተዋልም ጥራት ያላቸው የጎል ዕድሎች ግን በይበልጥ አላስተዋልንበትም።

ከዕረፍት ጨዋታው ተመልሶ ሲቀጥል የተጫዋች ለውጥን በማድረግ ለሳጥኑ የተጠጋውን እንቅስቃሴ ማዘውተር የጀመሩት ኤሌክትሪኮች እንደነበራቸው መሻሻል ጎልን ያስቆጠሩት መደበኛው የጨዋታ ደቂቃ ሊጠናቀቅ አስር ደቂቃዎች ሲቀሩት ነበር። 81ኛው ደቂቃ ከቀኝ ወደ ውስጥ አሸናፊ ጥሩነህ ያቀበለውን የመድን ተከላካዮች መዘናጋት ታክሎበት ብቻውን ኳሷን ያገኘው ወጣቱ አብነት ተስፋዬ ወደ ግብነት ቀይሮ ጨዋታው በሁለት አጋማሾች በተቆጠሩ ጎሎች 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article አዲስ አበባ ከፍተኛ የእግርኳስ አመራሯን ልታጣ ነው…
Next Article ሸገር ከተማ ኮከቦቹን ታዳጊዎቹን በይፋ አስፈርሟል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችባህርዳር ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የፍሬዘር ካሳ ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጓል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
ወላይታ ድቻና ጅማ አባ ጅፋር ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ።
” ማንም ተጨዋች ምንም አይነት ብቃት ቢኖረውም ከሀገር አይበልጥም” የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
ፈረሰኞቹ 15ኛ ዋንጫቸዉን አሸንፈዋል !!
“ለቅ.ጊዮርጊስ ምንያህል ከሌለ ቡድኑ ኳስ አይጫወትም ማለትን ፈፅሞ አልወድም” “የዋልያዎቹ ሽንፈት ስሜቴን ነክቶታል”
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?