By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አዲስ አበባ ከፍተኛ የእግርኳስ አመራሯን ልታጣ ነው…
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን

አዲስ አበባ ከፍተኛ የእግርኳስ አመራሯን ልታጣ ነው…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 months ago
Share
SHARE

*,,..አቶ በለጠ ዘውዴ በቃኝ ብሏል…
*….ፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ ለቅዳሜ ቀጠሮ ይዟል…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አንድ ከፍተኛ አመራር የሃላፊነት መልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸው እያነጋገረ ነው።

ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በሲቲ ካፑ ስኬታማ ስራ የሰራው የህዝብ ግንኙነት ክፍሉ አቶ በለጠ ዘውዴ ከሃላፊነት የመልቀቅ ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል።

አቶ በለጠ ደብዳቤ ካስገባ ነየቆየ ሲሆን ምክንያት የተደረገው ደግሞ የሚገባንን ስራ እየሰራን አይደለም በየጊዜው እየተገናኘም አንወያይም በዚህ አይነት አብሬ መወቀስ አልሻም በሚል እንደሆነ ታውቋል። ምክትል ፕሬዝዳንቷ አርቲስት ማስታዋል ወንደሰን በፌዴሬሽኑ ስራዋ ላይ ከተገኘች መቆየቷ ፕሬዝዳንቱን ተክታ መስራት አለመቻሏም ለአመራሩ የሃላፊነት መልቀቅ ጥያቄ እንደምክንያት መቅረቡ ታውቋል። ያም ሆኖ የአቶ በለጠ ደብዳቤ ከገባ ቢቆይም አመራሮቹ ጠርተው እንዳላናገሩት ታውቋል።

- ማሰታውቂያ -

የአዲስ አበባ እግርኳሰ ፌዴሬሽን ይፋ ባያደርገውም የጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን ቅዳሜ ከጠዌቱ 2.3ዕ በቸርችል ሆቴል ለማድረግ ቀጠሮ መያዙ ተሰምቷል

ጠቅላላ ጉባኤው ለሚዲያ ዝግ ይሁን አይሁን ግን እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ሸገር ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በሁለት አመት ውል የግሉ አድርጓል
Next Article የሳምንቱ ሁለት የመክፈቻ መርሀ ግብር በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችባህርዳር ከተማ

ባህርዳር ከተማ በግብ ጠባቂው ሀሪስተን ሄሱ ጉዳይ ላይ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
መከላከያ ከ ጅማ አባጅፋር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
Ethiopian Premier League Week 14 recap | Core Points, Results, Scores, and League standing
የቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |ወልቂጤ ከተማ ከ ስሁል ሽረ
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስና አዳማ ከተማ ከሊጉ መሪ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ 3 በማጥበብ ደረጃቸውን አሻሽለዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?