እግር ኳስን ከትውልድ አካባቢው መቱ ከጀመረ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ ወሎ ኮምቦልቻ ያሳየው ብቃት ግን ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመጣ አድርጎታል። በጅማ አባጅፋር የጀመረው የሀገሪቱ...
ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና...
ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል። አዳማ ከተማ 1-3 መቻል የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የመጨረሻ ቀን ብቸኛ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ...
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በሊጉ እስከ አሁን በሰበሰባቸው አስራ...
አራት ጎሎች የተመዘገቡበት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1ለ1 ውጤት ተጠናቀዋል። ወላይታ ድቻ 1-1 ምድረገነት ሽረ ከሙከራዎች በፀዳ መልኩ ጥንቃቄ ላይ ትኩረት ባደረገ እንቅስቃሴ ብቻ...
የሊጉ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ላይ ቀጥለው ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ ከተማ እና ነገሌ አርሲ ወሳኝ ድልን አሳክተዋል። ወላይታ ድቻ...
ሸገር ከተማን ከገጠመበት ስብስብ አምስት ተጨዋቾች መቀየር የቻሉት ፈረሰኛዎቹ የጣና ሞገዶቹን ሶስት ለ አንድ አሸነፉ ባህር ዳር ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታው በጀመረ...
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለት ጨዋታዎችን አሰትናግዷል። ከቀን 7:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident