"የኢትዮጵያ ቡናና ካሳዬን ወድጄ፣ መርጬና ፈቅጄ ነው የመጣሁት" "ነገሮች እየሄዱ ያሉት በአላህ እንጂ በኔ ሀሳብ አይደለም" ነስረዲን ሃይሉ/ ኢት.ቡና/ ለአመታት የዘለቀው የኢትዮዽያ ቡና...
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ወጣቶችን እንዲሁም አንጋፋ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማዎች አሁን...
ለወልቂጤ ከተማ ክለብ ላለፉት ተከታታይ አመታቶች በመጫወት ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል፤ በተለይም ደግሞ በዘንድሮው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ውድድር ላይ የበርካቶችን ትኩረት በመሳብም ለክለቡ...
...ሀድያ ሆሳዕና በሶስት ቀን ውስጥ የ15ቱን ተጨዋቾች ደመወዝ እከፍላለሁ አለ ከደረቅ ቼክ ተያይዞ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉት የሀድያ ሆሳዕና የፋይናንስ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ...
በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ጥሩ ተፎካካሪ የነበረዉ ሀድያ ሆሳዕና በዝዉዉር መስኮቱ ከተወሰኑ ነባር ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱ ይታወሳል። በተቃራኒዉ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ ከወትሮ ለየት ባለ መልኩ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች...
በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዛሬው ዕለት ደግሞ የመስመር አጥቂዉን ፍፁም ጥላሁንን አስፈርመዋል። የዉድድር አመቱን ከአዲስአበባ ከተማ ጋር...
ከሰአታት በፊት ባህርዳር ከተማዎች ከአጥቂዉ ወሰኑ አሊ እና ከቀኝ መስመር ተከላካዩ ሚኪያስ ግርማ ጋር በስምምነት መለያየታቸዉን መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ ከሌላኛዉ ተጫዋቻቸዉ ሳምሶን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident