መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዛሬው ዕለት ደግሞ የመስመር አጥቂዉን ፍፁም ጥላሁንን አስፈርመዋል።

የዉድድር አመቱን ከአዲስአበባ ከተማ ጋር በከፍተኛ ሊግ ያሳለፈዉ የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ፍፁም ጥላሁን ከአንድ አመት የአዲስአበባ ከተማ ቆይታ በኋላ ወደ ጅማ አባጅፋር ማምራቱ ዕርግጥ ሆኖአል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...