ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
LIVESCOREሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  19ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   ወላይታ ድቻ 2     - FT 3     ሀዋሳ ከተማ   21'እንድሪስ...

LIVESCOREሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ከ ሰበታ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  19ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር 1     - FT 2   ሰበታ ከተማ   32'ሱራፌል አወል 58'82'ኦሰይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በድሬዳዋ ኮቪድ 19 ዳኞችን ክፉኛ አጠቃ

በድሬዳዋ እየተካሄደ ያለው የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ በኮቪድ 19 ክፉኛ መጠቃቱ እየተነገረ ነው። ከወደ ድሬዳዋ በተሰማ ዜና ውድድሩን ለመምራት ከተጓዙ 26 ዳኞች መሃል በዚህ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በአንድ ግብ ብቻ ተወስኜ መቅረትን አልፈልግም፤ ወላይታ ድቻ ተሻሽሏል፤ እስከ 4ኛ ባለው ደረጃም ሊጉን ሊያጠናቅቅ ተዘጋጅቷል”በረከት ወልዴ /ወላይታ ድቻ/

በመሸሻ ወልዴ /G.BOYS/ ወላይታ ድቻን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ቡድኑን በምርጥ ብቃቱ ላይ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። ኳስን ከቡድኑ ጓደኞች ጋር በአንድ ሁለት ቅብብል በመጫወት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ወራጅ ክለቦች አሉ ወራጆቹ ከከፍተኛ ሊግ ሶስት ሁለተኞች ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አድርገው ሀላፊዎቹ ይታወቃሉ” የሊግ ካምፓኒ አመራሮች

"ፕሪሚየር ሊጉን ላሽነፈ ክለብ 1 ሚሊዮን ብር ይሽለማል" "ወራጅ ክለቦች አሉ ወራጆቹ ከከፍተኛ ሊግ ሶስት ሁለተኞች ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አድርገው ሀላፊዎቹ ይታወቃሉ"...

LIVESCOREሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማፋሲል ከነማ

ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  19ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ       ሲዳማ ቡና  1     - FT 2       ፋሲል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

በአስራ ስምንተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ጎሎች ከመረብ ላይ ሲያርፉ የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር እና የወላይታ ድቻው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

አሰልጣኝ ስዮም ከበደ በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን አይመሩም!

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ተጣባቂው የዚህ ሳምንት መርሐ ግብር አፄዎቹ ያለ ዋና አሰልጣኛቸው ስዩም ከበደ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ። በምትኩም የፋሲል ከተማ የቡድን መሪ...