"በባህሪዬ መሃል ሰፋሪ ብሆንም በምወደው ሙያ እግር ኳስ ሲመጡብኝ ግን መሃል ሰፋሪ መሆን አልወድም" "ከአቅም በታች የሚጫወት ቡድንም የለንም... ብናስብም እንኳን ህሊናችን እሺ...
ውጤታማ ለመሆንና ተፎካካሪ ቡድን ለመገንባት የተጨዋቾችን ሞራል መገንባትና ፍላጎታቸውን ሟሟላት የግድ ነው ሲል ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ለክለቡ ባስገባው ደብዳቤ አሳሰበ። የክለቡ አመራሮች...
በ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች ስማቸው ከተጫዋቾች ደሞዝ ክፍያ ( ከስድስት እስከ ስምንት ወራት የደሞዝ ክፍያ )...
በአምስተኛ ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በቡናማዎቹ ድል አድራጊነት ተጠናቋል ። በመጀመሪያው አስር ደቂቃ ላይ...
በአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ የሚመራው እና ማረፊያው በአለም ገና አቅራቢያ በሚገኘው ሀድሜስ ሆቴል ማረፊያቸውን ያደረጉት ሰበታ ከተማ ተጫዋቾች ከፍተኛ ቅሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ ።...
በአራተኛው ሳምንት የረፋድ መርሀ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በፈረሰኞቹ የበላይነት ጨዋታው ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ ሁለቱም...
በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ሰበታ ከተማን እና ሀዋሳ ከተማን አገናኝቶ በሰበታ ከተማ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በተሻለ መልኩ የሰበታ ከተማ ብልጫ የታየበት...
የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማ በአዲሱ አሰልጣኛቸው ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ እየተመሩ ያለፉትን ሳምንታት መቀመጫቸውን በሰበታ በማድረግ ልምምድ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል ፡፡ ዛሬ ከክለቡ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident