ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
የሊጉ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ላይ ቀጥለው ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ ከተማ እና ነገሌ አርሲ ወሳኝ ድልን አሳክተዋል። ወላይታ ድቻ...
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዛሬ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 መቻልን ደግሞ ከፋሲል ከነማ ያለ ጎል ለያይቷል። ሀዋሳ ከተማን ከ ኢትዮጵያ ንግድ...
በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ አዲስ አበባ የመጨረሻ ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡናን ከ አዳማ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ አዳማ ከተማ በ 56 ደቂቃ...
ሸገር ከተማን ከገጠመበት ስብስብ አምስት ተጨዋቾች መቀየር የቻሉት ፈረሰኛዎቹ የጣና ሞገዶቹን ሶስት ለ አንድ አሸነፉ ባህር ዳር ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታው በጀመረ...
ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ በተመሳሳይ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። ምድረገነት ሽረ 1-2 ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡናዎች ጥሩ አጀማመር ባደረጉበት የመጀመሪያዎቹ አስር...
በሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ ስታዲየም በተደረጉ የሳምንቱ መባቻ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል በድል አጠናቀውበታል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ ተመጣጣኝ አጀማመር በነበረው...
በኢትዮጵያ ሁለተኛ የሊግ እረከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሀዋሳ ከተማ ፣ ምድብ ለ ደግሞ ጅማ ከተማ መደረገ የጀመረ ሲሆን በመጀመሪያ ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident