By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሊጉ የከተማ ለውጥን ከማድረጉ በፊት የተከወኑ የመጨረሻ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማመቻል

ሊጉ የከተማ ለውጥን ከማድረጉ በፊት የተከወኑ የመጨረሻ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 4 months ago
Share
SHARE

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዛሬ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 መቻልን ደግሞ ከፋሲል ከነማ ያለ ጎል ለያይቷል።

ሀዋሳ ከተማን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያገናኘው ጨዋታው በመጀመሪያዎቹ ሰላሳ ደቂቃዎች ወደ መስመሮች በኩል አጋድለው መጫወትን መርጠው የታዩት ሐይቆቹ 24ኛው ደቂቃ ላይ በተጋጣሚያቸው የቅብብል ስህተት ጎል አስቆጥረዋል። ተባረክ ሄፋሞ ከብሩኩ ብፁአምላክ እግር ላይ የነጠቀውን ኳስ ለወጣቱ ያሬድ ብሩክ ሰጥቶት አማካዩ ከሳጥን ውጪ አክርሮ በመምታት የግብ ዘቡ ፓላክ ቾል የአያያዝ ስህተት ታክሎበት ኳሷ መረብ ላይ አርፋለች።

ጎል ካስቆጠሩ በኋላም ለተጨማሪ ጎል በጌታነህ ከበደ እና ያሬድ ብሩክ ጥቃት የሰነዘሩት ሀዋሳዎች በተለይ ያሬድ ብረት የመለሰበት አጋጣሚ ተጠቃሿ ሙከራቸውም ነበረች። በቀጣዮቹ ደቂቃ ንግድ ባንኮች ወደ ጨዋታ ቅኝት ለመመለስ ባደረጉት ጥረት የመቻል ሳጥን ጠርዝ ወንድማገኝ ማዕረግ ጥፋት በመስራቱ የተገኘውን የቅጣት ምት አዲስ ግደይ በድንቅ ብቃት በማስቆጠር ወደ አቻነት አሸጋግሯል።

- ማሰታውቂያ -

ከዕረፍት መልስ በንፅፅር በእንቅስቃሴ ብልጫን ለመውሰድ ቡድኖቹ ከሚያደርጉት ጥረት በስተቀር ብዙም የተሳኩ የማጥቃት ደመ ነብስን መመልከት አልቻልንም።

ሊጉ የከተማ ለውጥን እስኪያደርግ ወደ ዕረፍት ከማምራቱ በፊት የመጨረሻ በሆነው የሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው በፉክክሮች የተሞላ ቢሆንም ጥራት ያላቸውን ዕድሎችን ግን ያላስዋልንበት ነበር። በመጀመሪያው አጋማሽ በመቻል በኩል የቸርነት ጉግሳን አደገኛ ኳስ የግብ ዘቡ ሞይስ ፓዎቴ ያወጣበት እና በፋሲሎች በኩል ደግሞ ከማዕዘን ተሻምቶ ያሬድ ብርሀኑ በግንባር ገጭቶ ያደረጋት ሙከራ ከዕረፍት መልስ የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ፋሲሎች በበረከት ግዛው ተደጋጋሚ ጥቃትን መቻሎች በበረከት ደስታ ያለቀለት ሙከራን ሰንዝረው የግብ ዘቡ ሞይስ ያመከናቸው ጥቂት አጋጣሚዎችን በጨዋታው ማስተዋል ቢቻልም ጎል ሳይቆጠርበት በመጨረሻም ፍፃሜን አግኝቷል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article አዳማ ከተማ የአዲስ አበባ ቆይታውን ያለሽንፈት ሲያጠናቅቅ  ሸገር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል !
Next Article የ5ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አገደ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
የውብ ጨዋታና የውጤታማ ቡድን አባት የሆነው አሠልጣኝ ስዩም አባተ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሸለበ የቀብር ስነ-ስርዓቱ ነገ(ዓርብ)በሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን ከቀኑ በ9:00ይፈፀማል።
If Brazil has Martha, Ethiopia has Loza Abera.
ጋቶች ፓኖም በአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል
ሦስት ዝውውሮች በዛሬው ዕለት ተፈፅመዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?