ዛሬ ረፋድ ካይ በተካሄደው እና በፋሲል ከተማ የበላይነት በተጠናቀቀው ጨዋታ አፄዎቹ በሽመክት ጉግስ ድንቅ ብቃት ታግዘው ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን የጨዋታ ውጤት ይዘው...
የሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን መርሀ ግብር ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ የሸገር ክለቦችን ባለ ድል አድርጎ ተጠናቋል ።...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በሊጉ መርሃ ግብር ወደ 2000 የሚጠጉ ተመልካቾች እንዲገቡ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉ ተነገረ፡፡ ሀትሪክ ከታማኝ ምንጯ ባገኘችው መረጃ...
-ፌዴሬሽኑ ክለቡን ማብራሪያ ጠይቋል ለኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የገባ የዮሀንስ ሽኩርና የጅማ አባጅፋር ውል የገባበት አልታወቀም....ግን ፈርሟል። የክለቡ ተጨዋቾች ውል በክለቡ ጉዳይ...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር አመራር እና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በትላንትናው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፉ ይፋ ሆኗል ። ከተላለፉ ውሳኔዎች መካከል የወልቂጤ...
በርካታ ውዝግቦችን በሜዳ ላይ እና ከሜዳ ውጪ በታየበት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ደጋፊዎች ከስታዲየም መግቢያ ጋር ቅሬታቸውን ሲያሰሙ ሲስተዋል በስታዲየም...
በመጀመሪያው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ነጥብ የጣሉት ሁለቱ ቡድኖች በዚህ ሳምንት ሲገናኙ ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ለማጠናቀቅ ችለዋል...
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ 4፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከተማን ያገናኘ ሲሆን በጨዋታውም ኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident