በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ዋና አሰልጣኝ አድረገው መሾማቸው የተሰማው ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ምክትል አሰልጣኝ መሾማቸው ታውቋል ። አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የቀድሞ ተጫዋቾቹን ...
ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ቀጣዩ የኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል፡፡ ሰበታ ከተማ ከ አሰልጣኙ ውበቱ አባተ ጋር መለያየቱን ተከትሎ...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባወጣው የዋናው ቡድን የአሰልጣኝነት የቅጥር ማስታወቂያ ከተወዳደሩ 34 አሰልጣኞች መሃል የተዋቀረው ኮሚቴ ሰባቱን መርጦ ለቃለ ምልልስ ማክሰኞ ጠዋት ቀጠሮ መስጠቱ...
አሰልጣኝ አስራት አባተ የዋሊያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ መሆኑን ተከትሎ ክፍት የነበረው የቡታጅራ የአሰልጣኝነት መንበርን አሰልጣኝ ካሊድ መሃመድ ተረክቦታል፡፡ አሰልጣኙ ኢትዮጲያ ቡና ዳሽን ቢራ...
ከ34 በላይ አሠልጣኞች የተመኙትን የኢትዮጲያ መድን የአሰልጣኝነትን ቦታ የቀድሞ የክለቡ ም/ል አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ (አግሮ) አግኝቶታል፡፡ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማና የመከላከያ ሴት...
ከደቂቃዎች በፊት ባገኘሁት መረጃ አሰልጣኙ ለ2013 የከፍተኛ ሊጉ የደሴ ከነማን ቡድን ለማሰልጠን መስማማቱ ታውቋል፡፡ አሰልጣኙ ከመድን አሰልጣኝነቱ በስምምነት ከተለያየ በኋላ ኮቪድ 19...
ከቀድሞ ተጨዋቹ ታፈሰ ተስፋዬ ጋር በገጠመው የፍትህ አደባባይ የተሸነፈው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለተጨዋቹ መክፈል ያለበትን ደመወዝ ባለመክፈሉ ዝውውር እንዳያደርግ ታገደ፡፡ የክለቡ የሴት ቡድን...
በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ በመሳተፍ ላይ ይገኙ የነበሩት ሀላባ ከተማዎች ( በርበሬዎቹ ) አሰልጣኝ ደረጀ በላይን ለአንድ ዓመት ማስፈረማቸው ተገልጿል ። ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident