አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ/ድሬ/ ወደ ደሴ ከነማ አቅንቷል

 

ከደቂቃዎች በፊት ባገኘሁት መረጃ አሰልጣኙ ለ2013 የከፍተኛ ሊጉ የደሴ ከነማን ቡድን ለማሰልጠን መስማማቱ ታውቋል፡፡

አሰልጣኙ ከመድን አሰልጣኝነቱ በስምምነት ከተለያየ በኋላ ኮቪድ 19 በመከሰቱ ቀጣዩን ክለቡን ሳያውቅ ቀርቷል ዛሬ ከክለቡ ሃላፊዎች ጋር ውይይት ካደረገ በኋላ ስምምነት ላይ በመድረሳቸው ወሎ ሰፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በመገኘት ውሉን መፈራረማቸው ታውቋል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport