ደሴ ከተማ አሰልጣኝ ይልቃል ይታየውን ሾሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፍራው መሪነት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ ከጫፍ ደርሶ የነበረው ደሴ ከተማ...
በከፍተኛ ሊግ የሚሳተፉት እና በትላንትናው እለት በ ኢትዮጵያ ዋንጫ መንጌ ቤላሻንጉልን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙሪ ማለፍ የቻሉት ደሴ ከተማዎች በለብዙ ተሰጦ ባለቤቱን ፋሲል...
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የከፍተኛ ሊጉን ተሳታፊ ክለብ ደሴ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት መረከቡ ታውቋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ላለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት በአሰልጣኝ ዳዊት...
ከደቂቃዎች በፊት ባገኘሁት መረጃ አሰልጣኙ ለ2013 የከፍተኛ ሊጉ የደሴ ከነማን ቡድን ለማሰልጠን መስማማቱ ታውቋል፡፡ አሰልጣኙ ከመድን አሰልጣኝነቱ በስምምነት ከተለያየ በኋላ ኮቪድ 19...
ደሴ ከተማ ለቀድሞ ተጫዋቾቹ ደሞዛቸውን እንዲከፍል ተወሰነ። ፌደሬሽኑ ደሞዛችን አልተከፈለንም በማለት ክስ ያስገቡት በከፍተኛው ሊግ የሚሳተፈው የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው ውሳኔ አስተላልፏል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident