ክፍሌ ቦልተና ማረፊያውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ አድርጓል !

 

ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ቀጣዩ የኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል፡፡

ሰበታ ከተማ ከ አሰልጣኙ ውበቱ አባተ ጋር መለያየቱን ተከትሎ በስፋት ማረፊያው የቀድሞው ክለቡ እንደሆነ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም በ ብሔራዊ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለማሰልጠን መስማማቱ ለማወቀወ ተችሏል ።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport