የከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል ፌዴሬሽኑና ክለቦችን አጋጭቷል

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል በክለቦችና በፌዴሬሽኑ መሀል ውዝግብ የፈጠረ ሆኗል፡፡ የፌዴሬሽኑ የከፍተኛ ሊግ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ ከወራት በፊት በተሰጠው ማንዴት

Read more

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ኤልመዲን መሃመድና ሃይሉ አድማሱ /ቻይና/ን ምክትሎቹ አድርጎ መረጠ፡፡

  በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ዋና አሰልጣኝ አድረገው መሾማቸው የተሰማው ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ምክትል አሰልጣኝ መሾማቸው ታውቋል ። አሰልጣኝ ክፍሌ

Read more

ክፍሌ ቦልተና ማረፊያውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ አድርጓል !

  ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ቀጣዩ የኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል፡፡ ሰበታ ከተማ ከ አሰልጣኙ ውበቱ አባተ

Read more

ኢትዮ.ኤሌክትሪክ 7 አሰልጣኞችን ለማክሰኞ ቀጥሯል

  ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባወጣው የዋናው ቡድን የአሰልጣኝነት የቅጥር ማስታወቂያ ከተወዳደሩ 34 አሰልጣኞች መሃል የተዋቀረው ኮሚቴ ሰባቱን መርጦ ለቃለ ምልልስ ማክሰኞ

Read more

አሠልጣኝ ካሊድ መሃመድ ወደ ቡታጅራ አቅንቷል

  አሰልጣኝ አስራት አባተ የዋሊያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ መሆኑን ተከትሎ ክፍት የነበረው የቡታጅራ የአሰልጣኝነት መንበርን አሰልጣኝ ካሊድ መሃመድ ተረክቦታል፡፡ አሰልጣኙ ኢትዮጲያ

Read more

ኢትዮጲያ መድን አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ (አግሮን) ሾሟል፡፡

  ከ34 በላይ አሠልጣኞች የተመኙትን የኢትዮጲያ መድን የአሰልጣኝነትን ቦታ የቀድሞ የክለቡ ም/ል አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ (አግሮ) አግኝቶታል፡፡ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ

Read more

አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ/ድሬ/ ወደ ደሴ ከነማ አቅንቷል

  ከደቂቃዎች በፊት ባገኘሁት መረጃ አሰልጣኙ ለ2013 የከፍተኛ ሊጉ የደሴ ከነማን ቡድን ለማሰልጠን መስማማቱ ታውቋል፡፡ አሰልጣኙ ከመድን አሰልጣኝነቱ በስምምነት ከተለያየ

Read more

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዝውውር እንዳያደርግ ታገደ !

  ከቀድሞ ተጨዋቹ ታፈሰ ተስፋዬ ጋር በገጠመው የፍትህ አደባባይ የተሸነፈው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለተጨዋቹ መክፈል ያለበትን ደመወዝ ባለመክፈሉ ዝውውር እንዳያደርግ ታገደ፡፡

Read more

ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ !

  በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ በመሳተፍ ላይ ይገኙ የነበሩት ሀላባ ከተማዎች ( በርበሬዎቹ ) አሰልጣኝ ደረጀ በላይን ለአንድ ዓመት ማስፈረማቸው

Read more

መከላከያ ዮርዳኖስ አባይን ምክትል ተደርጎ ሊሾም ነው

  መከላከያ ለ2013 የውድድር አመት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኙ አድርጎ በይፋ ቀጥሯል፡፡ የአሠልጣኙ ወኪልና ክለቡ ከፍተኛ ድርድር አድርገው መስማማታቸው ታውቋል፡፡

Read more