በሶስት ምድብ ተከፍሎ በሶስት ከተሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በትላንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ተካሂደዋል።
በአሰላ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ዉጤት።
ረቡዕ ሚያዝያ 25
ወልዲያ ከተማ 2-1 ዱራሜ ከተማ
ወሎ ኮምቦልቻ 0-1 ጋሞ ጨንቻ
ጅማ አባ ቡና 0-0 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ
ባቱ ከተማ 0 – 0 ቡታጅራ ከተማ
- ማሰታውቂያ -
ቀሪ የምድቡ ጨዋታዎች በነገዉ እለት ይካሄዳሉ።
ሀላባ ከተማ 4:00 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 6:00 ቤንች ማጂ ቡና
ሰበታ ከተማ 8:00 ሰንዳፋ በኬ
በሀዋሳ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ ‘ለ’ ጨዋታዎች ዉጤት።
ማክሰኞ ሚያዝያ 24
ይርጋ ጨፌ ቡና 1-1 ከምባታ ሺንሺቾ
ንብ 2-1 ቂርቆስ ክ/ከተማ
አምቦ ከተማ 2-4 እንጅባራ ከተማ
ቦዲቲ ከተማ 2-1 አዲስ አበባ ከተማ
ረቡዕ ሚያዝያ 25
ካፋ ቡና 0-1 ጉለሌ ክ/ከተማ
ጂንካ ከተማ 0-4 ሰ/ሸ/ደ/ብርሃን
ነቀምት ከተማ 2-1 ሻሸመኔ ከተማ
በባቱ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ ‘ሐ’ ጨዋታዎች ዉጤት።
ረቡዕ ሚያዝያ 25
ሶዶ ከተማ 0-0 ሮቤ ከተማ
ቡራዩ ከተማ 1-1 ፌዴራል ፖሊስ
ገላን ከተማ 3 – 0 ስልጤ ወራቤ
ቀሪ የምድቡ ጨዋታዎች በነገዉ እለት ይካሄዳሉ።
ደሴ ከተማ 4:00 የካ ክ/ከተማ
ነገሌ አርሲ 8:00 ሀምበሪቾ ዱራሜ
ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ 10:00 ዳሞት ከተማ
ምድብ “ሀ” ን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ50 ነጥብ እየመራ ሲሆን ምድብ “ለ” ን ሻሸመኔ ከተማ በ47 ነጥብ እየመራ የሚገኝ ሲሆን ምድብ “ሐ” ን ደግሞ ገላን ከተማ በ47 ነጥብ እየመራ ይገኛል።