ለወትሮ ሀሜት የማያጣው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ትኩረት ሊሰጠው ወደ ሚገባው ምዕራፍ ተሸጋግሯል። የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሁለት ምድብ ተከፍሎ...
ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ሦስት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በሦስት የሚታወቁ አሰልጣኞች ይመራሉ። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስር የሚገኘው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም በሁለት አጋጣሚዎች...
ራሱ የመሠረተውን ክለብ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እያንደረደው የሚገኘው አሰልጣኝ። ከአመት አመት አዳዲስ ተጫዋቾችን እያሳየን በከፍተኛ ሊጉ ሜዳ ላይ አስደናቂ ቡድን ሲገነባ አስተውያለሁ። እግር...
በኢትዮጵያ ሁለተኛ የሊግ እረከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሀዋሳ ከተማ ፣ ምድብ ለ ደግሞ ጅማ ከተማ መደረገ የጀመረ ሲሆን በመጀመሪያ ሳምንት...
በከፍተኛ ሊግ የሚሳተፉት እና በትላንትናው እለት በ ኢትዮጵያ ዋንጫ መንጌ ቤላሻንጉልን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙሪ ማለፍ የቻሉት ደሴ ከተማዎች በለብዙ ተሰጦ ባለቤቱን ፋሲል...
የወቅቱን የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን አሰልጣኝ በሽር አብደላን መቅጠር የቻሉ ሲሆን በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅለዋል ። የመጀመሪያው ፀጋ ደርቤ ሲሆን ፀጋ ያለፈውን...
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የከፍተኛ ሊጉን ተሳታፊ ክለብ ደሴ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት መረከቡ ታውቋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ላለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት በአሰልጣኝ ዳዊት...
በ 2017 ዓ.ም በ ከፍተኛ ሊግ አስገራሚ ቡድን በማስመልከት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማን ማሳደግ ይቻልው አሰልጣኝ በሽር አብደላ ሀላባ ከተማን ለ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident