By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በርበሬዎቹ አስራ ዘጠኝ ተጨዋቾን ሲያስፈርሙ ሁለት ተጨዋቾች ውል አራዝመዋል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎችሀላባ ከተማ

በርበሬዎቹ አስራ ዘጠኝ ተጨዋቾን ሲያስፈርሙ ሁለት ተጨዋቾች ውል አራዝመዋል !!

fitsum Wadu
fitsum Wadu 5 months ago
Share
SHARE

የወቅቱን የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን አሰልጣኝ በሽር አብደላን መቅጠር የቻሉ ሲሆን በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅለዋል ።

የመጀመሪያው  ፀጋ ደርቤ ሲሆን ፀጋ ያለፈውን የውድድር ዘመን በ ደሴ ከተማ ቤት መቆየቱ አይዘነጋም ፣ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ቡና ቤት ቆይታ የነበረው እስራኤል ሸጎሌ የአጥቂ ስፍራውን ለማጠናከር በርበሬዎቹን መቀላቀል ችሏል ፣የቀድሞ የ ወላይታ ድቻ ተስፋ ቡድን ተጨዋች እንዲሁም በከፍተኛ ሊግ በ ቦዲቲ ከተማ በ ንብ ያለፈውን የውድድር በሻምፒዮናዎቹ ሸገር ከተማ ግልጋሎት መስጠት የቻለው ምስክር መለሰ፣በወላይታ ድቻ በ ሀምባሪቾ ድራሜ እንዲሁም በ ሀዲያ ሆሳዕና ግልጋሎት መስጠት የቻለው በረከት ወንድሙ ፣ ሙሉጌታ ካሳሁን ከ አርባምንጭ ከተማ፣ አባቱ ጃርሶ ከ ሸገር ከተማ ፣አሊ ቡኖ ከ ሸገር ፣ ሚኪያስ ታምራት ከ ደደቢት ፣ በኢትዮጵያ መድን በ ኔጌሌ አርሲ እንዲሁም በጅማ አባ ቡና በተከላይ ስፍራ ግልጋሎት መስጠት የቻለው ያሬድ መሀመድ ፣ብሩክ ቦጋለ ከ ደሴ ፣ ታምራት በቀለ ከ ሽረ ምድረገነት ፣ መለሰ በለጠ ከ አምቦ ተከላካይ ፣ ሙሉቀን ተስፋዬ ከ ሸገር ከተማ ተከላካይ  ፣  ፣ ሚኪያስ ዶጄ ግብ ጠባቂ  ከ ስልጤ ወራቤ ፣ሰለሞን ገመቹ ከ ውልዋሎ አዲግራት ፣ ዳግም ሰለሞን ከ ንግድ ባንክ እንዲሁም ዩናታን ሀይሉን ከ ደደቢት  እና ኪሩቤል ፍቅረማሪያም ማስፈረም ችለዋል ።

- ማሰታውቂያ -

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

በርበሬዎቹ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማደስ የቻሉ ሲሆን በቡድን አሪፍ የውድድር ጊዜ ያሳለፈው ፋሲል አበባየው እንዲሁም በቡድኑ በዙ ቆይታ የነበረው ሰኢድ ግርማ እና አ/ከሪም ራማቶ ናቸው

You Might Also Like

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ሜዳቸውን በድል አሟሽተዋል
Next Article በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቤል ያለው ግብ አሸንፏል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችU 20 ሴቶችከ 20 ዓመት በታች ሴቶች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ አቻው ጋር ተደለደለ

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 1 year ago
ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሪፖርት | ወልዋሎ ከ ጅማ እባጅፋር ያገናኘው የሳምንቱ መዝጊያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
ሰበታ ከተማ በሜዳው ጨዋታዎችን ሊያደርግ ነው !
የጨዋታ ዘገባ | ሻምፕየኖቹ በአዲስ አዳጊዎቹ ላይ ሰባት ግቦችን አዝንበዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?