By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫና የደረጃ ጨዋታዎች የዳኞችና የታዛቢዎች ሪፖርትን በመመልከት የተላለፉ ውሳኔዎች
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

በ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫና የደረጃ ጨዋታዎች የዳኞችና የታዛቢዎች ሪፖርትን በመመልከት የተላለፉ ውሳኔዎች

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

1. የኢትዮ ኤሌክትሪክ በ83ኛ ደቂቃ ላይ የተሰጠውን ፍ/ቅ/ምት በመቃወም ውድድሩን ተጠናቆ ዳኞች ወደ መልበሻ ክፍል በመግባት ላይ እያሉ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ አርማ የለበሱ ደጋፊዎች ውሀ በተሞላ ፕላስቲክ ወርውረው ዋና ዳኛውን ስለመማታታቸው በዳኞችና በታዛቢዎች ሪፖርት ተገልጾል። በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በተሻሻለው የዲስኘሊን መመሪያ ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 ተ.ቁ 3 ፊደል ሀ መሰረት 25.000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ቅጣት ተወስኖበታል፡፡

2. የኢትዮ ኤሌክትሪክ ዋና አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እንዲሁም የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ መሐመድ አህመድ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኃላ የጨዋታ አመራሮችን አፀያፊ ስድብ በመሳደባቸው በኢ/እ/ፌ የተሻሻለው የዲስኘሊን መመሪያ ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 ተ.ቁ 1 በተጠቀሰው መሰረት ከላይ በስም የተገለጽት የቡድን አመራሮች እያነዳንዳቸው የብር 5000.00 /አምስት ሺህ/ የገንዘብ ቅጣትና በተጨማሪም ቡድናቸው ወደፊት ከሚያደርገው መደበኛ ጨዋታ 6 /ስድስት/ ጨዋታ ቅጣት ተወስኖባቸዋል፡፡

3. የአርባ ምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ጋር በተጫወቱበት ዕለት የአርባ ምንጭ ቡድን ደጋፊዎች ደስታቸውን ለመግለጽ ወደ ሜዳ በመግባት በተፈጠረው ሁከት ግርግር፦

3.1. የአበበ ቢቂላ ስታድየም 89 /ሰማንያ ዘጠኝ/ የኘላስቲክ ወንበሮች የአንዱ ዋጋ 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ ሂሳብ ብር 89.000 /ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ/ ብር እንዲከፍሉ

- ማሰታውቂያ -

3.2. በቀኝ ጥላ ፎቅ የሚገኘውን የቡድን አባላቶች የሚቀመጡበት የኘላስቲክ የፀሐይ መከላከያ ግማሽ መስታወት የተሰበረ በመሆኑ ማሰሪያ 7500 /ሰባት ሺህ አምስት መቶ/ ብር ሂሳብ እንዲከፍሉ

3.3. ከብረት የተሰራ ሦስት የመቆሚያ የመድረክ ጠረጴዛ የተሰበረ ስለሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር እንዲያስጠግኑ

3.4. ተመልካችን ከተጫዋች የሚለየው የስታድየሙ ዙሪያ አጥር ሙሉ ለሙሉ በደጋፊዎች ከጥቅም ውጭ በመሆኑ ከስታድየሙ አስተዳደር ጋር በመነጋገር ሙሉ ጥገና እንዲያደርጉ ተወስኗል፡፡

3.5. የአርባ ምንጭ ቡድን አርማ የለበሱ የክለቡ ደጋፊዎች ጨዋታው ተጠናቆ የጨዋታ አመራርሮች እና ተጫዋች ከሜዳ ላይ ወጥቶ የአጥሩን ሰብረው ወደ ሜዳ በመግባት የኘሮግራም መዝጊያውን በአግባቡ እንዳይከናወን በማድረጋቸው እና ቢጠየቁም ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በፀጥታ ኃይል ሊወጡ ችለዋል። ስለሆነም ይህንን ድርጊት መፈጸማቸው በአወዳዳሪው ኮሚቴ በግልጽ የታየና በእለቱ የጨዋታ አመራሮች እና ታዛቢዋች ሪፖርት ተጠቅሷል፡፡ በዚህም መሰረት በኢ/እ/ፌ በተሻሻለው የዲስኘሊን መመሪያ ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 ተ.ቁ 3 በፊደል ሀ መሰረት ብር 150,000 /አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ ቅጣት ተወስኖበታል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የመቻል 80ኛ አመት ክብረ በዓል በያዝነው የሰኔ ወር እንደሚከበር ይፋ ሆነ
Next Article በ27ተኛዉ ሳምንት የሊጉ የመዝጊያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ኢትዮጵያ መድን ማሸነፍ ችለዋል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorized

​የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት አካዳሚበሳምንቱ መጨረሻ ይመረቃል ተባለ

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
አስተያየት | ስሁል ሽረ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት እነዚህን ዘገባዎች በማክሰኞ እትም ይዛ ወጥታለች።
የቅዱስ ጊዮርጊስና የኤ ኤስ ቪታ የቻምፒየንስ ሊጉ ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ በ12 ሰዓት በዲሞክራቲክ ኮንጎ ይካሄዳል፡፡
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?